Iman Islamic College
17/07/2026
⏰ የክረምት ትምህርት ምዝገባ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናቶች ብቻ ነው የቀሩት!
ይህን የመሰለ ዕደል ሳያመልጥዎት ይጠቀሙበት
የክረምት ዕረፍትዎን አስተማሪ፣ አዝናኝ፣ ጠቃሚ በሆኑ ተግባራት እያሳለፉ ኢስላማዊ ዕውቀትዎን ያጎልብቱ።
🔹 የእስልምና ጥናት - በደረጃ 1
🔹 የእስልምና ጥናት - በደረጃ 2
🔹 ቁርኣን (ቃዒዳ እና ነዘር)
እንዲሁም
🔸 ትምህርት አዘል ጉዞዎች (Hiking)
🔸 ስብዕናን የሚያጎለብቱ ስልጠናዎች
🔸 በተግባር የተደገፉ የማነቃቂያ ፕሮግራሞች
🔸 የበጎ አድራጎት ስራዎች
🔸 ከታዋቂ ሰዎች ጋር የልምድ ልውውጥ
🔸 እና አዝናኝ ቆይታዎች ጋር
🏃♂️➡️ ከ14 ዓመት በላይ ለሆኑ ታዳጊዎች እና ወጣቶች የተዘጋጀ ልዩ ፕሮግራም!
በፈለጉት አማራጭ 👨🏫 በአካል እና 💻 በኦንላይን!
📍 ዲንዎን በሚቀርቦት ቦታ!
▫️ፒያሳ - ቸርችል ኤሌክትሪክ ወርልድ ህንጻ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 202
▫️ ጀሞ - ሰዒድ ያሲን ህንጻ 4ተኛ ፎቅ
▫️ ቤተል - ተቅዋ መስጂድ 3ተኛ ፎቅ
▫️ ደሴ - ፒያሳ - ሰዒድ ያሲን ህንጻ ቢሮ ቁጥር 515
የሚከተለውን ፎርም በመሙላት ወይም በመደወል ይመዝገቡ!
🔗 https://forms.gle/y5edupb4Y6e3Gwtf8
📞 ይደውሉ! ይመዝገቡ!
09 31 68 31 31 | 09 31 84 31 31 | 09 29 29 08 29 |
09 30 58 96 74 / 75
11/07/2026
📖 በኪታብ ብቻ ሳይሆን ፤ በተግባር!
ኢማን ኢስላማዊ ኮሌጅ ከምንለይባቸው ነገሮች መካከል አንዱ ተማሪዋች በኪታብ የተማሩትን ትምህርት በተግባርም ጭምር ማስተማር መቻላችን ነው።
እናንተም ያላችሁን ሰፊ የእረፍት ጊዜ በመጠቀም ወደ ኢማን ኢስላማዊ ኮሌጅ በመምጣት ለሁለት አለም ህይወት መሠረት የሆነውን የዲን ትምህርት ይማሩ።
🔹 የእስልምና ጥናት - በደረጃ 1
🔹 የእስልምና ጥናት - በደረጃ 2
🔹 ቁርኣን (ቃዒዳ እና ነዘር)
እንዲሁም
🔸 ትምህርት አዘል ጉዞዎች (Hiking)
🔸 ስብዕናን የሚያጎለብቱ ስልጠናዎች
🔸 በተግባር የተደገፉ የማነቃቂያ ፕሮግራሞች
🔸 የበጎ አድራጎት ስራዎች
🔸 ከታዋቂ ሰዎች ጋር የልምድ ልውውጥ
🔸 እና አዝናኝ ቆይታዎች ጋር
🏃♂️➡️ ከ14 ዓመት በላይ ለሆኑ ታዳጊዎች እና ወጣቶች የተዘጋጀ ልዩ ፕሮግራም!
በፈለጉት አማራጭ 👨🏫 በአካል እና 💻 በኦንላይን!
📍 ዲንዎን በሚቀርቦት ቦታ!
▫️ፒያሳ - ቸርችል ኤሌክትሪክ ወርልድ ህንጻ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 202
▫️ ጀሞ - ሰዒድ ያሲን ህንጻ 4ተኛ ፎቅ
▫️ ቤተል - ተቅዋ መስጂድ 3ተኛ ፎቅ
▫️ ደሴ - ፒያሳ - ሰዒድ ያሲን ህንጻ ቢሮ ቁጥር 515
የሚከተለውን ፎርም በመሙላት ወይም በመደወል ይመዝገቡ!
🔗 https://forms.gle/y5edupb4Y6e3Gwtf8
📞 ይደውሉ! ይመዝገቡ!
09 31 68 31 31 | 09 31 84 31 31 | 09 29 29 08 29 |
09 30 58 96 74 / 75
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the university
Telephone
Website
Address
1. Piassa, Churchil Avenue, Electric World Building, 2nd Floor, Office #202, 2. Jemo 2, SiedYasin Building 4th Floor , 3. Betel, Betel Square, Taqwa Masjid 4th Floor
Addis Abeba
Opening Hours
| Monday | 09:00 - 18:30 |
| Tuesday | 09:00 - 18:30 |
| Wednesday | 09:00 - 18:30 |
| Thursday | 09:00 - 18:30 |
| Friday | 09:00 - 17:00 |
| Saturday | 09:00 - 17:00 |
| Sunday | 09:00 - 11:30 |