Gech At temer Property Consultant

Gech At temer Property Consultant

Share

03/01/2026

Temer Properties, [01/01/26, 2:55 pm]
[🖼 ቃሊቲ ደርሰናል!

ቴምር ፕሮፐርቲስ የሲቲ ቱር ዛሬም ቀጥሎ በሳርቤት - ሳሪስ አደይ አበባ አድርጎ ቃሊቲ ደርሷል።

በተለያዩ አዝናኝ ጨዋታዎችም ስጦታዎችን አበርክቷል።

ቀጣይ መዳረሻችን

📍ገላን

📍 ጋርመንት

📍መካኒሳ

📍ጀሞ

ዛሬም ወደየሰፈራችሁ እየመጣን ነው!

ቴምር ሲቲ ቱር ከስጦታ ጋር! ትናንት በአያት፣ ሰሚት እና መገናኛ ቆንጆ ጊዜ አሳልፈናል።

ዛሬ ደግሞ ወደ ጋርመንት፣ ገላን ኮንዶሚኒየም እና ቃሊቲ ስጦታዎን ይዘን እንመጣለን።

Temer City Tour NOW at Kality!

we will heading to Gelan, Garment, Mekanisa and Jemo bringing your gifts with us!

Stay tuned and be part of the excitement 🎁

TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver

]
ቃሊቲ ደርሰናል!

ቴምር ፕሮፐርቲስ የሲቲ ቱር ዛሬም ቀጥሎ በሳርቤት - ሳሪስ አደይ አበባ አድርጎ ቃሊቲ ደርሷል።

በተለያዩ አዝናኝ ጨዋታዎችም ስጦታዎችን አበርክቷል።

ቀጣይ መዳረሻችን

📍ገላን

📍 ጋርመንት

📍መካኒሳ

📍ጀሞ

ዛሬም ወደየሰፈራችሁ እየመጣን ነው!

ቴምር ሲቲ ቱር ከስጦታ ጋር! ትናንት በአያት፣ ሰሚት እና መገናኛ ቆንጆ ጊዜ አሳልፈናል።

ዛሬ ደግሞ ወደ ጋርመንት፣ ገላን ኮንዶሚኒየም እና ቃሊቲ ስጦታዎን ይዘን እንመጣለን።

Temer City Tour NOW at Kality!

we will heading to Gelan, Garment, Mekanisa and Jemo bringing your gifts with us!

Stay tuned and be part of the excitement 🎁

TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver



Temer Properties, [01/01/26, 2:55 pm]
[🖼 Photo]

Temer Properties, [01/01/26, 2:55 pm]
[🖼 Photo]

Temer Properties, [01/01/26, 2:55 pm]
[🖼 Photo]

Temer Properties, [01/01/26, 2:55 pm]
[🖼 Photo]

Photos from Gech At temer Property Consultant's post 03/01/2026

Temer Properties, [03/01/26, 2:46 pm]
[🖼 ቴምር ስጦታ ኤክስፖ በድምቀት ተከፈተ!!

ኤክስፖውን የቴምር ፕሮፐርቲስ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጃፋር መሀመድ እና የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን አመራሮች በይፋ ከፍተዋል።

በአድዋመታሰቢያ ሙዚየም ለሶስት ቀናት የሚቆየው የስጦታ ኤክስፖ ከ12 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ ሽልማት በእጣ ለባለእድለኞች ተሰጥቷል ።

በፌደራል ማርሽ ባንድ የተከፈተውን የቴምር ስጦታ ኤክስፖ በምስል ይመልከቱ!

Temer Gift Expo Officially Launched

The Temer Gift Expo was officially opened by Mr. Jafar Mohamed, the CEO of Temer Properties, and senior officials from Ethiopia's construction sector.

Check out the pictures from the grand opening of the Temer Gift Expo at Federal March Band!

TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver

]
ቴምር ስጦታ ኤክስፖ በድምቀት ተከፈተ!!

ኤክስፖውን የቴምር ፕሮፐርቲስ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጃፋር መሀመድ እና የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን አመራሮች በይፋ ከፍተዋል።

በአድዋመታሰቢያ ሙዚየም ለሶስት ቀናት የሚቆየው የስጦታ ኤክስፖ ከ12 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ ሽልማት በእጣ ለባለእድለኞች ተሰጥቷል ።

በፌደራል ማርሽ ባንድ የተከፈተውን የቴምር ስጦታ ኤክስፖ በምስል ይመልከቱ!

Temer Gift Expo Officially Launched

The Temer Gift Expo was officially opened by Mr. Jafar Mohamed, the CEO of Temer Properties, and senior officials from Ethiopia's construction sector.

Check out the pictures from the grand opening of the Temer Gift Expo at Federal March Band!

TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver



Temer Properties, [03/01/26, 2:46 pm]
[🖼 Photo]

Temer Properties, [03/01/26, 2:46 pm]
[🖼 Photo]

Temer Properties, [03/01/26, 2:46 pm]
[🖼 Photo]

Temer Properties, [03/01/26, 2:46 pm]
[🖼 Photo]

Temer Properties, [03/01/26, 2:46 pm]
[🖼 Photo]

Temer Properties, [03/01/26, 2:46 pm]
[🖼 Photo]

Temer Properties, [03/01/26, 2:46 pm]
[🖼 Photo]

Temer Properties, [03/01/26, 2:46 pm]
[🖼 Photo]

Temer Properties, [03/01/26, 2:46 pm]
[🖼 Photo]

27/12/2025

አዲስ ሳይት ከቴምር ሪልስቴት ተለቀቀ ‼️
📲0987858510/0911272341
👉ሳር ቤት ቫቲካን አካባቢ
#ቴምር ሪል ስቴት በ10 ዓመታ የሪል እስቴት ጉዞአችን ከ8 በላይ ሳይቶችን ጥንቅቅ አድርገን አስረክበን አሁን ደግሞ ሳርቤት ቫቲካን ኢምባሲ አካባቢ ለሽያጭ ያወጣናቸው አፓርትመንቶች
🚩65/35 አከፍፈል ወይም
👉30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 15%_25% ቅናሽ አዘጋጅተናል።

ባለ 3 ምኝታ
ባለ 3 መኝታ
👉 145 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 16,045,700
ወይም
ክፍያ 100% ለሚከፍሉ
(10,429,705)
👉 142.97 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 15,726,700
ክፍያ = 100% (10,222.355)
ባለ 3 መኝታ
👉 139.23 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 15,315,300
ክፍያ = 100% (9,954,945)
👉 152.40 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 16,764,000
ክፍያ = 100% (10,896,600)
👉 146.42 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 16.106.200
ክፍያ = 100% (10.469.030)

🎯በመሀል አዋሬ ሴቶች አደባባይ ፊት ለፊት
🛑 65/35 የክፍያ አማራጭ በካሬ 69,550 ብር

👉ባለ አንድ መኝታ 80 ካሬ

👉ባለ ሶስት መኝት 107-145 ካሬ

100% ለሚከፍሉ ከ35% ቅናሸ ጋር

#ቀሪውን 80% ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት
* 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 15%_35% ቅናሽ አዘጋጅተናል

♦️🌴ቴምር ሪልስቴት ሱቅ ሽያጭ የተንጣለለ ዘመናዊ G+4 ሞል በቃሊቲ(ገላን) ለሽያጭ ያወጣነው ሱቅ

🛑ቃሊቲ( ገላን ) ሱቅ ሽያጭ

👉ጠቅላላ ክፍያ = 2.5 ሚሊዮን ብር
👉የካሬ መጠን = 23.5ካሬ
👉ቅድመ ክፍያ = 500,000 ብር
💐💐💐
100% ለሚከፍሉ 35% ቅናሽ💐💥
እንዲሁም ቀስ ብለው መክፈል ለሚፈልጉ አሁን 20% ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን በ36 ወራት ውስጥ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱትበትን አመቻችተናል።

⩩ 100% ለሚከፍሉ ከ35% የሚደርስ ታላቅ እውነተኛ ቅናሽ አዘጋጅተናል።
✅ ባለ 2 መኝታ 80 ካሬ
✅ ባለ 3 መኝታ 139 ካሬ

ዋጋ በካሬ 78 ሺ ሙሉ ለሚከፍል (100% ለሚከፍል)

ዋጋ በካሬ ከ 110ሺ ጀምሮ እስከ 120ሺ ቀስ እያለ ለሚከፍል

#ቃሊቲ ገላን ሳይት የንግድ ሱቅ ከግራውንድ እስከ 4ተኛ
ከዲስፕለይ ጀምሮ
ለበለጠ መረጃ
📲+251987858510
📲+251911272341

TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver


#6033

24/12/2025

ጉዞ ከቴምር ጋር! በአዲስ አዱ ገነት ላይ!!!
City Tour with Temer! Round Trip in Addis!

TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver

🔴ለልጄ በጣም ዉድ እና ትልቅ ስጦታ ተሰጠ! ማመን አልቻልኩም - | Dallol Entertainment 22/12/2025

🔴ለልጄ በጣም ዉድ እና ትልቅ ስጦታ ተሰጠ! ማመን አልቻልኩም - | Dallol Entertainment ዳሎል አካዳሚ ላይ ለመመዝገብ 0924845589 | https://www.dallolacademy.com🔴ለልጄ ከአድናቂዎቼ በጣም ትልቅ ስጦታ ተላከ! ማመን አልቻልኩም - | Dallol Entertainment This video is about gifts se...

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Addis Ababa