Sutafe Tube

Sutafe Tube

Share

🔴 "ዶሮ ብለን ሽንኩርት እንበላ ነበር! በዘንድሮ ገበያ ደግሞ ሽንኩርት ራሱ ዶሮ ሆኖብናል" በስናፍቅሽ ተስፋዬ 23/08/2024

https://youtu.be/S2DVr1UGW5A?si=pCXE9Rt7CTKBmBsi

🔴 "ዶሮ ብለን ሽንኩርት እንበላ ነበር! በዘንድሮ ገበያ ደግሞ ሽንኩርት ራሱ ዶሮ ሆኖብናል" በስናፍቅሽ ተስፋዬ "ጠብሶ መብላት ጠብሶ ከማግባት የሚከብድ አይመስለኝም..." ለቻናላችን አዲስ የሆናቹ ሰዎች ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡን ተቀላቀሉ። Follow us on Social media : Facebook: https://www.facebook.com/arifgetso...

የኢትዮጵያ ፊልም በዶቃ ተመልሷል doka movie 01/07/2023

የኢትዮጵያ ፊልም በዶቃ ተመልሷል doka movie

የኢትዮጵያ ፊልም በዶቃ ተመልሷል doka movie እሳት ዘር አይመርጥም! "ዶቃ" ፊልምLike, Comment and Share this video.ለቻናላችን አዲስ የሆናቹ ሰዎች ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡን ተቀላቀሉ። https://www.youtube.com/channel/UC8-tgn7jdIgzo3w4wmx...

አቤል እና ሪሃና ያቀነቀኑት የቴዲ አፍሮ አማርኛ ሙዚቃ AI Music Generator 19/05/2023

https://youtu.be/dQoc6qM5xik

አቤል እና ሪሃና ያቀነቀኑት የቴዲ አፍሮ አማርኛ ሙዚቃ AI Music Generator አቤል እና ሪሃና በቴዲ አፍሮ ዘፈንArtificial intelligenceLike, Comment and Share this video.ለቻናላችን አዲስ የሆናቹ ሰዎች ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡን ተቀላቀሉ። https://www.youtube.com/channe...

15/05/2023

“ዘ ዊኬንድ” መጠሪያውን ወደ ትውልድ ሥሙ አቤል ተስፋዬ መኮንን መለሰ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ዘ ዊኬንድ” መጠሪያውን ወደ እውነተኛ የትውልድ ሥሙ አቤል ተሥፋዬ መኮንን መመለሱን አስታወቀ፡፡

ካናዳዊው አርቲስት ከሰኞ ዕለት ጀምሮ የትዊተር እና የኢንስታግራም አካውንቱን ወደ መደበኛው የትውልድ ሥሙ በመቀየር መጠቀም ጀምሯል።

“የአሁኑ ለውጥ “ዘ ዊኬንድ” የሚለውን ማንነት ቀስ በቀስ የመግደል ሰፊ ዕቅድ ጅማሮ እንደሆነ” መግለጹን ሲ ኤን ኤን ዘግቧል፡፡

በአዲስ ማንነት ለመወለድ እና አቤል በሚለው የትውልድ መጠሪያው ቀጣዩን የሙዚቃ አልበም ለአድማጭ እንደሚያደርስም ገልጿል።

ከዚህ በኋላም በሙዚቃው ኢንዱስትሪ መለያው በሆነው “ዘ ዊኬንድ” ሳይሆን በትክክለኛው ስሜ አቤል ተስፋዬ ብላችሁ ጥሩኝ ሲልም ነው የገለጸው።

አያይዞም “ከቀድሞው ማንነቴ በመውጣት እንደገና የመወለድ ፍላጎት አለኝ” ብሏል።

አርቲስት አቤል በእናቱ ስም “ሳምራ ቡናን” በመጠቀም የኢትዮጵያን ቡና እያስተዋወቀ እንደሚገኝ ይታወቃል።

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Addis Ababa
Addis Ababa