Eighth note studio

Eighth note studio

Share

02/24/2026

ድምጽ ውህደቱ የሚያስደስት፣ ላይቭ ቤዝ ጊታሩ የሚያንቀጠቅጥ፣ ግጥሙ ልብን የሚነካና ዜማው ነፍስን የሚያነሳሳ…በርቱ! ይህ መዝሙር 'የክብርህ ሰው አርገኘ' በሚል ርዕስ ለናንተ ለምወዳችሁ! 🎸🎤✨
በትዕግስት ጠብቁኝ… ።
ማን ይጠብቃል? ኮመንት ውስጥ 'እኔ!' ብላችሁ ንገሩኝ… እኔም ደስ ይበለኝ! 🫶
#መዝሙር "

መድኃኒቴ (medhanite ) 07/27/2024

"መድኃኒቴ" የሚለው cover መዝሙር ሙሉ youtube chanal ላይ ተልቆአል በፀሎት ተባረኩበት....! እንዲሁም ሌሎች contents ቶሎ እንዲደርሳችሁ youtube ቻናሌን Subscrib and share በማድረግ ቀና ትብብራችሁን አሳዩ🙏
“ኢያሱም ልብሱን ቀደደ፥ እርሱና የእስራኤልም ሽማግሌዎች በእግዚአብሔር ታቦት ፊት እስከ ማታ ድረስ በግምባራቸው ተደፉ፤ በራሳቸውም ላይ ትቢያ ነሰነሱ።”
— ኢያሱ 7፥6
በሚሰማን በሕያው እግዚአብሔር አምላክ ፊት ግዜአችንን መስጠት እሱን መፈለግ መንበርከክ መጮህ ይብዛለን!! ተባረኩ

መድኃኒቴ (medhanite ) _አለሙ _protestant _song ...

07/03/2024

Follow and share

06/26/2024

አልረሳውም
የካሌብ አለሙ አዲስ መዝሙር
መዝሙሩን በዚህ ሊንክ ያገኙታል 👇
https://www.youtube.com/

Want your business to be the top-listed Media Company in Kansas City?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address


Ethiopia
Kansas City, MO
3456