Bridge Management Consulting
Introducing Amriela Pastries your new destination for delightful desserts, artisanal pastries, and exceptional coffee
☕🍰 Pastries • Coffee • Moments
A concept proudly supported by Bridge Management Consulting
12/03/2026
ለCOP32 ጉባኤ ምን አስበዋል?
እኔ በሙያዬ ኃላፊነቴን እወጣለሁ!
የአዲስ አበባ ሆቴልና ቱሪዝም ባለሙያዎች ማኅበር ሀገራችን ለምታስተናግደው የCOP 32 2027 ጉባኤ ለሆቴሎች፣ ለሪዞርቶች፣ ለሎጆች፣ ለአፓርትመንት፣ ለሪልስቴት እና ተያያዥ አገልግሎት ሰጪ ለሆኑ ተቋማት በነጻ የስልጠና፣ የማማከር እና የማደራጀት አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅቱን ጨርሷል።
ማኅበራችን ከአንድ ዓመት እሰከ ስድስት ወር ባለው ጊዜ ውስጥ በነጻ ከ3000 በላይ የሚሆኑ ሠራተኞችን አስልጥኖ ለማማብቃት እንዲሁም በርከት ላሉ ተቋማት የማማከርና የማደራጀት አገልግሎት ለመስጠት አቅዷል።
እርስዎም በሙያዎ ሀገርዎን ለማገልገል ዛሬውኑ ይቀላቀሉን!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Bisrate Gabriel, Laphto Mall Ground Floor Office No 112
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 08:00 - 17:00 |
| Tuesday | 08:00 - 17:00 |
| Wednesday | 08:00 - 17:00 |
| Thursday | 08:00 - 17:00 |
| Friday | 08:00 - 17:00 |
| Saturday | 08:00 - 13:00 |