ASDEPO

ASDEPO

Share

12/05/2026

አቶ ዘገየ አስፉው የሁንዴ ግራስሩትስ ዴቨሎፕመንት ኢኒሼቲቭ መስራች እና ዋና ዳይሬክተር በመሆን አገልግለዋል። በብቁ አመራር እና በቁርጠኝነት የህዝብን ህይወት ለማሻሻል በመስራት አብዛኛውን የህይወታቸውን ጊዜያት በበጎ አድራጎት አገልግሎት እና በማህበረሰብ ልማት ላይ አሳልፈዋል።
አስዴፓ የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን በመግለፅ ለቤተሰቦቻቸው፣ ጓደኞቻቸው፣ እና አብረዋቸው ለሚሰሩት ሁሉ መፅናናትን ይመኛል። ለህብረተሰቡ ያበረከቱት አገልግሎት፣ ርህራሄ እና ቁርጠኝነት በታላቅ አክብሮት ይታወሳል።

Want your organization to be the top-listed Non Profit Organization in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address


Addis Ababa
.+251