Ye-Shewa Gojo

Ye-Shewa Gojo

Share

08/05/2020

እንደ ሰው የሚያስብ አህያም አውቃለሁ የአህያውን ያክል የማያስብ ሰው አውቃለሁ!

03/10/2016

ስለሃገሬ እና ስለህዝቧ እጅግ አዝናለሁ እ/ር የሞቱትን ነፍስ ማር ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መጽናናትን አድርግ፡፡

Photos 15/09/2016

ውድ የሸዋ ጎጆ የሬድዮ ፐሮግራም ተከታታዮች በቀን 07/01/2009 ቅዳሜ ከጠዋቱ 4፡30 እስከ 6፡30 በሚኖረን ስርጭት ስለኩርፊያ እናወራለን፡፡ ሰዎች በተለያየ መክንያትን ያኮርፋሉ ይኮራረፋሉ ይህ ለምን ይሆናል ብለን ርዕሰ ጉዳያችንን በተመለከተ የተለያዩ ሰወችን አነጋግረናል፡፡ በተለያየ መንገድ ችግሮቻችንን መፍታት እየቻልን ለምን እንኮራረፋለን?ከዚህ ጋር ተያይዞ የኢትዮጵያዊ መልካም እሴቶቻችን ምን ይመስላሉ!የፕሮግራሙ አዘጋጆች ስለሚነሳው ርእሰ ጉዳይ እስቱድዮ በቀጥታ በመገኘት ይወያያሉ፡ከአድማጮች ጋር በቀጥታ በስልክ ውይይት ያደርጋሉ፡፡በሀገር አቀፍ ደረጃ እና በሰሜን ሸዋ አካባቢ በሳምንቱ ውስጥ የሚከናወኑ እና የተከናወኑ ኪነጥበባዊ ሁነቶች ይወራሉ፡፡ሳምንታዊው የሸዋ ጎጆ የተሰጥኦ ውድድር ለ30 ደቂቃዎች በቀጥታ ይካሄዳል፡፡በቀጥታ የሥልክ መስመራችን 011-681-18-75 አድርሱን፡፡ምዕራፍ መልቲሚድያ ፐሮሞሽን ከአማራ መገናኛ ብዙሃን ድርጅት ኤፍ ኤም ደብረብርሃን 91.4 ጋር በመተባበር የሚቀርብ ሳምንታዊ የመዝናኛ ፐሮግራም፡፡0920-28-85-84

Photos 08/09/2016
Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Addis Ababa
251