Apollo ICT solution plc.

Apollo  ICT solution  plc.

Share

08/08/2020

ቴንደር ኢትዮጵያ (TenderEthiopia) የተሰኘ የጨረታ ማስታወቂያዎችን ምቹና ቀልጣፋ በሆነ መንገድ ማግኘት የሚያስችል የንግድ ፖርታል ኤሌክትሮኒክ አገልግሎት ተጀመረ!
አገልግሎቱ ዜጎች ኢንተርኔትን ተጠቅመው የተለያዩ ጨረታዎችን፣ አዳዲስ ማስታወቂያዎችን እና መረጃዎችን በቀጥታ የአንድ መስኮት አገልግሎት ይሰጣል፡፡
ይህ የጨረታ ፕላትፎርም በአፖሎ ኢንጂነሪንግና ኮምፒውተር ቴክኖሎጂ ፒልሲ የተዘጋጀ ሲሆን፥ በውስጡ በተለያዩ የስራ ዘርፎች ስር የወጡ ጨረታዎችን፣ አዳዲስ መረጃዎችን እና ሁለገብ የሆኑ የተለያዩ ስርአትን ይዟል።
አሰራሩ ኢትዮጵያ ወደ ዲጅታል ትራንስፎርሜሽን የምታደርገውን ጉዞ ከማሳካት በተጨማሪ የተለያዩ ጨረታዎችን ለማግኘት የሚባክን ወጪ፣ ጊዜ እና ጉልበት በመቀነስ የዘርፉን እንቅስቃሴ ያዘምናል።
የጨረታ ፖርታሉ በተዘጋጀለት ድህረ ገጽ (www.tenderethiopia.com) አማካኝነት የ1 ወር ነጻ የሙከራ ጊዜውን በመጠቀም የተለያዩ ድርጅቶች፣ ንግድ ያላቸው ግልሰቦችም ሆነ በእራሳቸው የሚንቀሳቀሱ ግለሰቦች ገብተው መሞከር ይችላሉ፡፡
የጨረታ ፖርታሉ ከተዘጋጀለት ድህረ ገጽም በተጨማሪ ተመዝግበው ለሚጠቀሙ ተመዝጋቢዎቹ በአጭር የጽሁፍ መልዕክት (SMS)፣ በኢሜል እና በቴሌግራም (Telegram) በኩል አገልግሎቱን ይሰጣል፡፡

For More Information
Telegram: t.me/tenderethio
Phone: 0935420040

www.tenderethiopia.com

Want your business to be the top-listed Advertising & Marketing Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address


Addisu Gebeya Sheger Mall
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00