GRACE LIFE COMMUNITY CHURCH
27/06/2026
ውድ ወንድሞችና እህቶች 🙏
ይህ እሁድ በእግዚአብሔር ፊት ልዩ ጊዜ እንካፈል
በአምልኮ፣ በዝማሬ እና በቃሉ እንባረክ
ማለዳ 4 ሰአት ይምጡ ወዳጆችዎን እና ቤተሰቦቻችሁን ይጋብዙ።
እግዚአብሔር በህይወታችን ታላቅ ነገር ያደርጋል!
መዝሙረ ዳዊት - ምዕራፍ 133
“ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ፥ እነሆ፥ መልካም ነው፥ እነሆም፥ ያማረ ነው።
2 ከራስ እስከ ጢም እንደሚፈስስ፥ እስከ አሮን ጢም፥ በልብሱ መደረቢያ እንደሚወርድ ሽቱ ነው።
3 በጽዮን ተራሮች እንደሚወርድ እንደ አርሞንዔም ጠል ነው፤ በዚያ እግዚአብሔር በረከቱን ሕይወትንም እስከ ዘላለም
23/06/2026
⏰እሁድ 🙏🏾ልዩ ጊዜ
📌Jesus + Nothing = GRACE
GRACE_LIFE_COMMUNITY_CHURCH
ሙሉውን ትምህርት በ እዚህ ሊንክ ማግኘት ይችላሉ https://youtu.be/K8I52WLWTig?si=5nWDSHUu-RMmO5Wi
18/06/2026
📍
የእሮብ የትምህርት እና አምልኮ ጊዜያችን
ትላንት በነበረው የትምህርት ጊዜ ዙሪያ ጥያቄ ወይም አስተያየትዎች በውስጥ በመላክ መልስ የምንሰጥበትን ጊዜ እንድናዘጋጅ ስለሚያደርግ ይፃፉልን
በቀጣይ እሮብ ትምህርቱን ከምሽቱ 11:30 ስለምንጀምር በሰአቱ ወዳጆችዎን እና ቤተሰቦቻችሁን ጋብዘው ይምጡ።
እግዚአብሔር ለህይወታችን የቃሉን ብርሀን ያበራልናል https://youtu.be/K8I52WLWTig?si=Jc672RXVo-jT9bur
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the place of worship
Website
Address
Addis Ababa