Shalom DSTV Center
12/08/2021
ቼልሲ 6-5 ቪላርያልን በመርታት የሱፐር ካፕ አሸናፊ ሆኗል ።
➔ቼልሲዎች በመጀመሪያው አጋማሽ በብልጫ ነበረ የተጫወቱት በዛም አማካይነት በዚዬች አማካኝነት ቼልሲ 1-0 ቪላርያልን መምራት ጀመረ ጨዋታውን እስከ 45ኛው ደቂቃ ድረስ በቼልሲ መሪነት ተጠናቀቀ ።
➔ በሁለተኛው አጋማሽ የ ኡናይ ኤምሬው ቪላርያል ይበልጥ ተሻሽሎ ነበረ የመጣው ጨዋታውንም ይበልጥ እያጠቃ ነቀረ የተጫወተው በዚያም አማካይነት በ 73ኛው ደቂቃ ላይ በሚገርም ቅብብል የአቻነቷ ጎል ከ ጀራርድ ሞሬኖ ተገኘ ።
➔ ጨዋታው 90 ደቂቃው በ1-1 ተጠናቀቀ የቪላርያል ደጋፊዎች ክለቡን እያበረታቱ ቀሪው 30 ደቂቃ ተጀመረ ። ብዙም የጎል ሙከራ ሳይታጀብበት በሁለቱም በኩል በ አሪፍ እና ተመጣጣኝ ጨዋታ ተጠናቀቀ ።
➔ ሁለቱም ወደ ፔናሊቲ አመሩ ቼልሲ 6-5 በሆነ ውጤት አሸነፈ ። የሱፐር ካፕም አሸናፊ ሆነ ።
➔ ቼልሲ ማን ሲቲን በ ካይ ሀቨርትዝ ብቸኛ ጎል አሸንፎ ነው ወደ ሱፐር ካፕ የመጣው ። ቪላርያል ደግሞ ትንቅንቅ በተሞላበት ጨዋታ ነው ማንችስተር ዩናይትድን በፔናሊቲ 11-10 አሸንፈው የመጡት።
➔ ሁለቱንም አሰልጣኞች አለማድነቅ ከባድ ነው ። የሁለቱም ታክቲኮች አሪፍ ነበሩ ግን በልጦ የተገኘው ቼልሲ ስለሆነ ቼልሲ ሱፐር ካፑን አሸንፏል ።🏆🏆🏆
እንኳን ደስ አላችሁ የቼልሲ ደጋፊዎች ።
18/09/2020
ታማኙ ጋዜጠኛ በዛሬው ዕለት በትዊተር ገፁ ላይ በዚህ ሳምንት ይጠናቀቃሉ ብሎ ያስቀመጣቸው ዝውውሮች ;
🔜 ጋሪዝ ቤል በውሰት ውል ወደ ቶተንሀም
🔜ሰርጂዮ ሬጉሊኖ በ30 ሚሊየን ዩሮ ወደ ቶተንሀም
🔜 ኤዲን ዤኮ በ15 ሚሊየን ዩሮ ወደ ጁቬንቱስ
🔜አርካዶዝ ሚሊክ በ20 +8 ሚሊየን ዩሮ ወደ ሮማ
🔜 ሴንጊዝ አንደር በውሰት ውል ወደ ሌስተር ሲቲ
🔜 ሉዊስ ሱዋሬዝ በነፃ ዝውውር ወደ ጁቬንቱስ
🔜 ሂጉዌን በነፃ ዝውውር ወደ ኢንተር ሚያሚ
Shalom Shalom DSTV CentereShalom DSTV CenterShalom DSTV Center
25/06/2020
Anthony Martial First player to complete hatrick since 2013 Ferguson Management
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa