Fuad Gena Bune
07/11/2025
ከኬንያ ብሔራዊ ወጣቶች ምክር ቤት ጋር የልምድ ልውውጥ ለማድረግ ናይሮቢ ገብተናል።
በቆይታችን በኬንያ እየተተገበረ ያለው የወጣቶች የሰላም እና ደህንነት ብሔራዊ የድርጊት መርሀ-ግብር ምን መልክ እንዳለውና በኬንያ ብሔራዊ የወጣቶች ምክር ቤት የአገሪቱን ወጣቶች ሁለንተናዊ ተሳትፎ እና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን የምንመለከት ይሆናል።
በቆይታችን የምናገኛቸው መልካም ተሞክሮዎች የአገራችንን ወጣቶች ሁለንተናዊ አቅም ለማጎልበት በር የሚከፍቱና የሁለቱን አገራት ወጣቶች በይበልጥ የሚያቀራርቡና የሚያስተሳስሩ እንደሚሆኑ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ።
በቆይታችን ከኬንያ ብሔራዊ የወጣቶች ምክር ቤት አመራሮችኛ ከተለያዩ የወጣት ተወካዮች ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ውይይት የምናደርግ ይሆናል።
07/11/2025
It is a true honor to represent the vibrant and visionary youth of Ethiopia at the 2025 Pan African Youth Forum (PAYF) in Djibouti, convened under the inspiring theme “From Aspiration to Action: Youth as Agents of Reparative Justice and Sustainable Development.” This forum stands as a powerful reflection of our shared determination to transform vision into action and shape Africa’s future with courage, purpose, and unity.
I had the privilege of engaging with Youth Council Presidents, policymakers, and development partners from across the continent — an experience that reaffirmed a profound truth: Africa’s youth are not merely the leaders of tomorrow; we are the changemakers of today.
The youth of Ethiopia remain at the forefront of Africa’s transformation, channeling our rich heritage, creativity, and energy into tangible impact and meaningful progress.
Together, as a united Pan-African youth movement, we are committed to advancing from aspiration to action — building an equitable, innovative, and self-reliant Africa that truly reflects the hopes, strength, and potential of its young people.
04/11/2025
ኢትዮጵያ ውስጥ 2 ነጥብ 4 ሚሊዮን ወጣቶች በነጻ የኮዲንግ ስልጠና ወስደዋል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)
***************
ኢትዮጵያ ውስጥ 2 ነጥብ 4 ሚሊዮን ወጣቶች በነጻ የኮዲንግ ስልጠና መውሰዳቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገልፀዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ዲጂታላይዜሽንን በሚመለከት ከምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች በሰጡት ምላሸና ማብራሪያ ኢትዮጵያ ውስጥ 2 ነጥብ 4 ሚሊዮን ወጣቶች በነጻ የኮዲንግ ስልጠና ወስደዋል ብለዋል።
ይህ ትልቅ ቁጥር መሆኑን ጠቁመው 93 ሚሊዮን ደንበኞች ደግሞ የቴሌኮም አገልግሎት ተጠቃሚ ሲሆኑ 55 ሚሊዮን ዜጎች የሞባይል ባንኪንግ ተጠቃሚ መሆን ችለዋል ሲሉም ገልጸዋል።
ይህ ኢትዮጵያን ዲጂታላይዝ ለማድረግ የጀመረነው ስራ በአጭር ጊዜ ውስጥ ተጨባጭ ለውጥ እያመጣ መሆኑን አመላካች ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ(ዶ/ር) ተናግረዋል።
02/11/2025
26/10/2025
22/10/2025
17/10/2025
የኢትዮጵያ ወጣቶች ምክር ቤት ከፈረንጆቹ ሴፕቴምበር 8-10 በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በአዲስ አበባ ለተካሄደውና በስኬት ለተጠናቀቀው ሁለተኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ መሳካት ላበረከተው የላቀ አስተዋጽኦ በኢትዮጵያ መንግስት ስም ከፕላንና ልማት ሚኒስቴር የዕውቅና የምስክር ወረቀት ተበረከተለት።
ምክር ቤታችን ለጉባኤው መሳካት አስተዋጽኦ ላበረከቱ የምክር ቤቱ አባላት፤ለዘርፉ የወጣት አመራሮችና ባለሙያዎች እንዲሁም ለመላ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት ይወዳል።
The Ethiopian Youth Council has received a Certificate of Recognition from the Ministry of Planning and Development, on behalf of the Government of Ethiopia, for its contribution and support to the successful hosting of the Africa Climate Summit 2025 (ACES 2), held in Addis Ababa from September 8-10.
The Council extends its heartfelt congratulations to our dedicated council members, the brilliant young leaders, experts of the sector, and all Ethiopian youths.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa
Addis Ababa