Natnaelmemory

Natnaelmemory

Share

03/04/2026

የእንግሊዝኛ ቋንቋ በቀላሉ ይቻሉ
-ለነጋዴዎች ፣ ውጭ አገር ለሚሄዱ በተለየ መልኩ ተዘጋጅትዋል
-ስራን ለማካሄድ ሚጠቅም የእንግሊዝኛ ክህሎት (Business English፡ interview, presentation, meeting and writing )
-TOFEL, SAT, GRE ዝግጅት የሚሆን ፈተናዎች እናዝጋጃለን
-የአእምሮን አሠራር ግምት ውስጥ ያስገባ የማስተማርያ ስልት ስለምንከተል ከተለምዶአዊው የማስተማር ስልት በተለየ መልኩ በራስዎ ላይ ፈጣን ለውጥ እንዲያመጡ ያደርጎታል (ቋንቋውን መጠቀም እንዲችሉ ያደርጎታል)
-ቋንቋን በማስተማር ዓለም አቀፍ እውቅና ካለው ተቋም ጋር በአጋርነት ስለምንሰራ ደረጃቸውን አና ወቅታቸውን የጠበቁ የመማሪያ ማቴሪያሎችንና ሌሎች ተጨማሪ አገልግሎቶችን ለተማሪዎቻችን እንሰጣለን:: ሥልጠናው የሚሰጠው ኦንልን በዙም (Zoom) ይሰጣል::
በተጨማርምሪ የሚማሩትን ትምህርት ሪከርድ አርገው በፈለጉት ሰዓት መከለስ ስለሚችሉ ስልጠናችንን ተመራጭ ያደርገዋል::
የስልጠና ሰዓት ከጠዋት 2 ሰዓት አስከማታ 3 ሰዓት በሚመችዎት ሰዓት ላይ ይመዝገቡ
በኦንላይን ለመመዝገብ በኮመንት ላይ ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ
ስልክ 0911 42 53 00

18/03/2026

የምስራች አዲስ ነገር!
ከወረቀት ብሮሸር ጋር ሲነፃፀር ዋጋው እጅግ ርካሽ የሆነ ደንበኞች አገልግሎት እና ምርቶችን በሚረዱት ቋንቋ እየቀያየረ ማስረዳት የሚችል ዲጂታል ብሮሸር አዘጋጅቶሎታል ከተለመደው የወረቀት ብሮሸር የሚለይባቸው ዋና ዋና ነጥቦች

ተደራሽነትን ማረጋገጥ:- በራሪ ወረቀት ህትመት በቁጥር የተገደበ ስለሆነ ለሁሉም ሰው ለማድረስ የማይቻልበት ሁኔታ ሊፈጠር ይችላል። ዲጂታል ፍላየሩ ግን ምንም አይነት የቁጥር ገደብ ስለሌለው በተለያየ ዘዴ በስልኩ በሶሻል ሚዲያ እንዲደርስ ማድረግ ይቻላል።

በማንኛውም ሰዓት ፅሁፉን አዲት ማድረግ ወይም ተጨማሪ ሃሳብ መጨመር መቻሉ።

እንጊሊዘኛን ጨምሮ በአማርኛ በኦሮምኛ በሶማልኛ እና በትግሪኛ ቋንቋ ማስታወቂያውን እየቀያየሩ ማንበብ መቻል። ይህም ሁሉም ደንበኞች የቋንቋ ገደብ ሳይኖር ምርት እና አገልግሎቶን መረዳት ይችላሉ።

የዲጂታል ብሮሸሩን ሊንክ በቀላሉ በ SMS ማጋራት መቻሉ።

የለቀቁት ማስታወቂያ ሰው ጋር በትክክል መድረሱን ማወቂያ መንገድ መኖሩ
ለምሳሌ: ብሮሸሩ ስንት ጊዜ አንደታየ
ስንት አዲስ ሰዎች ጋር አንደደረሰ ከዳሽቦርዱ ላይ መከታተል ይችላሉ።

ከዳሽቦርዱ ላይ ሆነው ዲጂታል ብሮሸሩን አንብቦ ስንት ሰው እንደደወለ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

ሰዎች ለምርቶ እና አገልግሎቶ ያላቸውን ስሜት መረዳት ማለትም ዳሽቦርዱ ላይ ሆነው ምርቶንና አገልግሎቶን ምን ያህል ሰዎች አንደወደዱት መረጃ ማግኝት ይችላሉ።

18/03/2026

nashimind.com

02/02/2026

call 091 142 5300

Want your business to be the top-listed Business in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


K/W: 4 Bole: Subcity
Addis Ababa