Mj 85 Tube

Mj 85 Tube

Share

06/06/2023
25/12/2021

https://www.facebook.com/100044596832159/posts/469824007847490/?app=fbl

በህይወት እያለሽ ያሳለፍሻቸው ከባባድ ፈተናዎችና በዛ ውስጥ ፈገግታ እንኳን ሳይለይሽ ያሳየሽው ጽናት በተለይ ለውዱ ልጅሽ የከፈልሽው ዋጋ በትንሽ ትልቁ ለምናማርር ብዙ ትምህርት ይወጣዋል ብዙ ያስተምራል!
ማሪያምስናዬ በጣም የቅርብሽ ሰው ባልሆንም እንደቅርብ ሰው ተሰምተሺኛል! በጋራ ጓደኞቻችን ምክንያት ባገኘሁሽ አገጣሚ ሁሉ በፈገግታ የተሞላ ፊትሽንና ንግግርሽን አስተውያለሁ፤በሚዲያም ምስክርነትሽን ተከታትያለሁ፤ በደንብ ሰምቼሽ አዝኜም በጥንካሬሽ ተገርሜም ተምሬብሻለሁ!
የኔ እናት ወደተሻለው፤ህመም መከራና ስቃይ ወደማያውቀው ስፍራ፤ወደምትወጂውና ወደሚወድሽ ጌታ ሄደሻል ነፍስሽ በሰላም ትረፍ 😭😭😭
መፅናናት ለቤተሰቦችሽና ለቅርብ ወዳጆችሽ ይሁን!

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Addis Ababa