YESUF APP
16/01/2026
ታዋቂው አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ባጋጠመው ድንገተኛ ህመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ
ለአርቲስት ነጻነት ቤተሰቦች፣ ወዳጆች እና አድናቂዎች በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን።
10/11/2025
ማን እንደ እናት እናትጋ እውነተኛ ፍቅር ታገኛለህ እናትጋ ዘልአለም የማይጠገብና የማይረሳ ደስታ ታገኛለህ እናት ማለት የምንግዜም የደስታችን ምንጭ ናት, እናት ማለት ህይወትህ ማለት ናት እስቲ ኣንድ ጥያቄ ልጠይቅ ራሴንም ጨምሮ ከእናቶቻችን ራቅ ብለን ተለይተን የምንኖር ሰዎች እናቶቻችንጋ በቀን ስንቴ እንደውላለን?
ለሚስት ወይም ለፍቅረኛ ወይም ለምንወደው ሰው ስንቴ ነው በቀን ደውለን የምናወራው?
ራሳችንን መዋሸት አያስፈልግም መልሱ ሁላችንን በደንብ እናውቀዋለን የፈለገ ሰው በዚች ምድር ቢቀርብህ ቢወድህ ከልቡ እንኳን ታማኝ ቢሆንልህ የእናት ያክል ማንም አታገኝም ማንም ያ የወደደህና የቀረበህ ሰው አንድ ቀን ግዜና ቦታ እንደሚቀይረው አትርሳ እናት ግን ሁሉም ነገር ለልጄ ብላ ህይወቷንም አሳልፋ ትሰጣለች ታድያ. በሁሉም ነገር እናትህን እናትሽን አስቀድሚ አዎ እናትህን አስቀድም የዘላለም ደስታ የሚገኘው እናትጋ ብቻ ነው እድሜና ጤና ለእናቶቻችን❤
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
1000