CW Film Connection-CWFC
ንቕ ባር! (ትልቁ በዓል) መስቀል በጉራጌ! ይህ ዶክመንተሪ ፊልም የመስቀል በዓል አከባበር በጉራጌ ትውፊታዊ እና ሃይማኖታዊ መሰረቱ ምንድን ነው የሚለው ጥያቄ በከፊል ይመልሳል። መስቀል በጉራጌ ከመብል እና ከመጠጥ ባለፈ ፉይዳው ምን እንደሆነም ያስረዳል! ሙሉውን ለማየት 👉🏾 https://youtu.be/fuT7PMij1DM?si=3R74v-gmUlRhfyiT ይጫኑ።
21/06/2025
https://youtu.be/7kRvTKfiU6c?si=nOg_zE6r8Llcp5e5
የ50 ዓመት የትዳር ቆይታ አላቸው፤ 4 ልጆችንም አላቸው፤ ለ25 ዓመት ተለያይተው ኖረው በሃገረ ካናዳ ተገናኙ። እውነተኛ የትዳር ተምሳሌት @ሰዋዊው-መጽሐፍ
31/05/2025
"የVFX ባለሙያ እንደኳስ ተጫዋች ጡረታው በጊዜ ነው" ራዕይ ፍሬህይወት በሰዋዊው መጽሐፍ ክፍል ፪
"የVFX ባለሙያ እንደ ኳስ ተጫዋች ጡረታው በጊዜ ነው" ራዕይ ፍሬህይወት በሰዋዊው መጽሐፍ ክፍል ፪
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the public figure
Address
Jomo Kenyatta Street
Addis Ababa