Ethio-love
02/02/2025
02/02/2025
በአዲስ አበባ ፖሊስ "ለጥያቄ ትፈለጊያለሽ?" በሚል ተወስዳ የታሰረችው ምሥራቅ ተረፈ ላይ ፖሊስ የ7 ቀናት የምርመራ ጊዜ መጠየቁ ተሰማ
| ፖሊስ፣ ምሥራቅን አዲስ አበባ፣ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት አራዳ ምድብ ችሎት እንዳቀረባት፣ ፍርድ ቤቱም ፖሊስ ያቀረበውን ጥያቄ በመቀበል፣ "ምርመራውን አጠናቆ እንዲያቀርባት" በሚል ለጥር 30 ቀን 2017 ዓ.ም ቀጠሮ መስጠቱን ተከትሎ፣ ምሥራቅ አሁን በአዲስ አበባ ፖሊስ እስር ላይ እንደምትገኝ ወዳጆቿ ገልጸዋል።
አብሮ መኖር ካቃታቹ እስቲ ሞክሩት በአምቦሀ ተበታትናቹ
አብረን እንስራ አሉኝ እነማን ብሎ ከመጠየቅ ጅቦቹ ማለት ይመረጣል ከዛ ኪሴ ነካ ሳደርግ ባዶ ሆነ በቃ በባዶ ከመቅረት ብዬ በዚህ ሁኔታ ቀጠልኩ አንድ ብር ሺዎችን፣ሺ ብር ሚሊዮኖችን ባይለውም እስቲ ስለመጣ ሞክሬ ለማየት ያህል ከቀን ላብ ጅቦች ቀኝ በመሆን ከሚሊዮኑ ከፍተኛ ተካፋይ መሆን ሳይበሉ ከማደር፣ሳይበሉ በእጦት ምክንያት ከመሞት ሳይቻል አይቀርም አልኩኝ ግን በዋስትና ካልሆነ ሳይበሉ ይታነቁ እንጂ ነፃ ግልጋሎት በካድሬዎች ሰፈር ተብዬ ብቻ የሚሰራሰው ብዬ ቅደመ ሂሳብ ያስፈልጋል ክፈሉኝ ስል ቅድሚያ ስራ ይቀድማል ተባልኩ ከዛ ስምምነት ሰለቀረ በንግግር ሚስጥራ እንዳትወጣ በመስጋት ሳልሰራ ትንሽ ተከፋይ ሆንኩኝአንዳዴ ለካ ጅቦቹም ይደንግጣሉ፣ስራው ምን እንደነበረ ሳልናገር በመቅረቴ ቅር የተሰኛቹ ካላቹ አዝናለሁኝ ባይሆን ለማስታገሻ ቅራሬ ጠጡበት ባበቃም በቃኝ Goodbye
ፍቅር በልዩነትና በአንድነት ሲሆን ያንፀባርቃል
ሲበሉና ሲገሉ የቀን ጅብ ሲሞቱ ግን ኢትዮጵያ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
215454