Bible Army - Golden Chapel

Bible Army - Golden Chapel

Share

24/05/2026

“ያመኑትም ሁሉ #አብረው ነበሩ”
የሐዋ. ሥራ 2:44

Save the Date!!!

22/05/2026

#እሁድ ጠዋት

@3:00-4:00 - ትምህርት (የቆላስይስ መልዕክት)
@4:00-7:00 - ፀሎት፣ አምልኮ፣ የእግዚአብሔር ቃል፣ ህብረት፣ ባርኮት

ሁላችሁም በአክብሮት ተጋብዛችኋል!

21/05/2026

እሁድ ከጠዋቱ 3:00-4:00
“የቆላስይስ መልዕክት” ትምህርት
ከፓስተር ካሌብ ተድላ ጋር
ኑ በማለዳ ኢየሱስን እንማር!!!

Photos from Bible Army - Golden Chapel's post 17/05/2026

#ዛሬ እሁድ ከጠዋቱ 3:00-4:00
“የቆላስይስ መልዕክት” ትምህርት
ኑ በማለዳ ኢየሱስን እንማር!!!

“መንፈስ ቅዱስ” - አዲስ ትምህርት
@4:00-7:00
#መፅሐፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ደብተር ይዘው ይምጡ!

16/05/2026

“መንፈስ ቅዱስ”

ጠዋት - @4:00-7:00 - ፀሎት፣ አምልኮ፣ የእግዚአብሔር ቃል፣ ህብረት፣ ባርኮት

መፅሐፍ ቅዱስና ማስታወሻ ደብተር ይዘው ይምጡ!!!

14/05/2026

“የመንፈስ አገልግሎት”

ልዩ የአገልጋዮች የስልጠናና የአንድነት ጊዜ

ቅዳሜ - ግንቦት 15 ከ 8:30 ጀምሮ

“በመንፈስ ቅዱስ ሐለወት መታጠቅ”

Want your place of worship to be the top-listed Place Of Worship in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Bible Army International Church Golden Chapel 091 180 6112 Https://goo. Gl/maps/56x3c34R2MGCz5DM 7
Addis Ababa
YEKASUBCITY