Hashim Temam
03/11/2023
በበደላቸው ማዘናችን በግፋቸው መሰበራችን እርግጥ ቢሆንም ዛሬ ዱንያ ላይ ያሳለፋት ግፍ፣ስቃይ እና መከራ ነገ ባማረ እና በተዋበ ቤት ለመስተናገድ መሆኑ እንዴት ያስደስታል።በተከበረው ቃሉ በግልፅ ብስራት መድረሱስ እኛን ከእነሱ በቀላቀለን አያሰኝምን!የሞቱት የሚበሰሩበት፣የቆሰሉት የሚሽሩበት፣የቀሩትም ወደ ሰላማቸው የሚመለሱበት ፍክት ያለ ጁምዓ ይሁንልን!
🤲በዱዓ እናስታውሳቸው🤲
https://t.me/beTibeb_In
Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Website
Address
Ethio-China Road
Addis Ababa