Debebe

Debebe

Share

05/08/2024

ኢትዮጵያ ሆይ ለትምህርት/ለሳይንስና ፕሮፌሽን የምትሰጪውን ክብርና ደረጃ ይበልጥ ማሳደግ አለብሽ። ዘላቂ ልማትሽ የሚረጋገጠው በሳይንስና ሙያ ነው። በተለይ አሁን እየወጣሽና እየወረድሽ ያለው ተግዳሮች ብዙ critical analyst እንደሚያስፈልጉሽ ማሳያ ነው። ችግርሽም ፀጋሽም የትየለሌ ነው። ችግሮችን ወደ ፀጋ የሚቀይር ሳይንቲስት አብዚ። ታዲያ በጠራ የትምህርት መስመር እየቀረፅሽ ነው ማምጣት ያለብሽ። የተቀጠቀጠ ተማሪ። በጠራ መማር ማስተማር የሚያልፍ ተማሪ

03/08/2024

BAHR DAR?

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Wolita
Addis Ababa
120