Addis Ababa University
27/06/2026
"ይህ ቀን የዓመታት ድካማችሁና የፅናት ውጤታችሁ ብቻ አይደለም፤ አዲሱ የትምህርት ሪፎርማችን ከተጀመረ በኋላ ያስመረቅናችሁ የመጀመሪያዎቹ ተመራቂዎች በመሆናችሁ፣ ዕለቱ በኢትዮጵያ የትምህርት ታሪክ ውስጥ አዲስ ምዕራፍ ሲያበስር የታሪኩ ባለቤት ናችሁ!"
ፕ/ር ብርሀኑ ነጋ
የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስትር እንዲሁም የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቻንስለር
በቀዳሚ አሻራ የጸናን፣ በልህቀት የምንጓዝ!
Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the school
Telephone
Address
Addis Ababa University
Addis Ababa
1176