Hagere

Hagere

Share

11/09/2020

እንኳን ለ2013 ዓ.ም በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ!!

Photos from Hagere's post 16/04/2020

በካፌያችን የምናደርጋቸው ጥንቃቄዎች

_የሚመከረውን ርቀት በጥብቅ እናከብራለን

-ከግምሽ በላይ ጠረጴዛዎች ቀንሰናል
-አስተናጋጆች ምልክት በተደረገባቸው ቦታዎች ብቻ ቆመው ያስተናግዳሉ።
-የምግብ ማቅረቢያ ተንቀሳቃሽ ጠረጴዛ አዘጋጅተናል

_ካፌው ውስጥ ከሚገኘው እጅ መታጠቢያ ና 'ሳኒታይዘር' በተጨማሪ በሁለቱም መግቢያዎች ተጨማሪ መታጠቢያዎች ተዘጋጅተዋል።

_ የካፌው ሰራተኞች በሙሉ 'ማስክ' ያደርጋሉ፤ እጃቸውንም ቶሎ ቶሎ ያጸዳሉ።

_ደንበኞች የለቀቆቸው ጠረጴዛዎች እና ወንበሮች በፍጥነት ይፀዳሉ።

_የምግብ እና መጠጥ ዕቃዎች በጥንቃቄ ይታጠባሉ።

_ለደንበኞቻችን ግንዛቤ ማስጨበጫ እንዲሆን ኮቪድ 19ን የተመለከተ ጽሁፍ አዘጋጅተን ለጥፈናል።

እኛ ያላየናቸው; ግን መጨመር አለባቸው የሚሏቸውን ጥንቃቄዎች ያካፍሉን።

በመጠንቀቅ እንሻገራለን!

Want your restaurant to be the top-listed Restaurant in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Ayat To Taffo Road
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 06:30 - 21:30
Tuesday 07:00 - 21:30
Wednesday 07:00 - 21:30
Thursday 07:00 - 21:30
Friday 06:30 - 21:30
Saturday 06:30 - 21:30
Sunday 06:30 - 21:30