AMN-Digital
27/11/2023
ከወጪ ንግድ ከ 1 ቢሊዮን በላይ የአሜሪካን ዶላር ገቢ ተገኘ AMN- ህዳር 17/2016 ዓ.ም በ2016 በጀት ዓመት 4 ወራት ውሰጥ ከወጪ ንግድ 1.06 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ መገኘቱ ተገለጸ፡፡ በአራት ወሩ የተለያዩ ምርቶችን ወደ ውጪ በመላክ ገቢ ለማግኘት የተያዘው እቅድ 1.6 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ሲሆን አፈፃጸሙ የእቅዱን 65 በመቶ ነው፡፡ በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የንግድ ትስስርና ወጪ ንግድ ፕሮሞሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ካሳሁን ጎፌ እንደገለጹት የጥራጥሬ ሰብሎች ምርት የእቅዱን 148.5 በመቶ እንዲሁም የቅባት እህሎች 73.4 በመቶ ገቢ በማስገኘት በአራት ወሩ ለተገኘው የወጪ ንግድ ገቢ ከፍተኛ አስተዋጾ ማድረጋቸውን ገልጸዋል፡፡...
ከወጪ ንግድ ከ 1 ቢሊዮን በላይ የአሜሪካን ዶላር ገቢ ተገኘ - ADDIS MEDIA NETWORK ከወጪ ንግድ ከ 1 ቢሊዮን በላይ የአሜሪካን ዶላር ገቢ ተገኘ AMN- ህዳር 17/2016 ዓ.ም በ2016 በጀት ዓመት 4 ወራት ውሰጥ ከወጪ ንግድ 1.06 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ መገኘቱ ተገለጸ፡፡ በአራት ወ.....
27/11/2023
የኢትዮጵያ ባህር ሃይል የጎርፍ አደጋ ለመከላከል ወደ ምስራቅ ኢትዮጵያ ስምሪት አደረገ፡፡ AMN- ህዳር 17/2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ባህር ሃይል በምስራቅ ኢትዮጵያ እየዘነበ ያለውን ዝናብ ተከትሎ እየተከሰተ የሚገኘውን የጎርፍ አደጋ ለመከላከል ስምሪት አደረገ፡፡ የባህር ሀይሉ ስምሪቱን ተቀብሎ በኮሩ ማዘዣ ሲደርስ የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለ ማርያምና የኮሩ አዛዥ ብርጋዲየር ጄኔራል ተሾመ ይመር አቀባበል አድርገውላቸውል፡፡ የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ስራ አምራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለ ማርያም የነፍስ አድን ስራውን ለመስራት በቦታው የተገኙት የኢትዮጵያን ባህር ሃይል አባላት ተቀብለው በማነጋገር የጎርፍ አደጋው በተከሰተባቸው አካባቢዎች ያለውን የህብረተሰብ ክፍል ለመታደግ በርካታ ኪሎ ሜትሮችን አቆራርጣችሁ በመምጣት ለምትሰሩት ስራ መቃናት አስፈላጊውን ትብብር እናደርጋለን ብለዋል።...
የኢትዮጵያ ባህር ሃይል የጎርፍ አደጋ ለመከላከል ወደ ምስራቅ ኢትዮጵያ ስምሪት አደረገ፡፡ - ADDIS MEDIA NETWORK የኢትዮጵያ ባህር ሃይል የጎርፍ አደጋ ለመከላከል ወደ ምስራቅ ኢትዮጵያ ስምሪት አደረገ፡፡ AMN- ህዳር 17/2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ባህር ሃይል በምስራቅ ኢትዮጵያ እየዘነበ ያለውን ዝናብ ተከት....
27/11/2023
96 ኢትዮጵያዊያን ከታንዛኒያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ AMN- ህዳር 17/2016 ዓ.ም የእስር ጊዜያቸውን ያጠናቀቁ 96 ኢትዮጵያዊያን ከታንዛኒያ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ዜጎቹ ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ በታንዛኒያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ጋር ትብብር ማድረጉ ተገልጿል፡፡ በተደጋጋሚ በታንዛኒያ በኩል የሚደረግ ሕገ- ወጥ ፍልሰት÷ ለሞት፣ ለእስር፣ ለአካል ጉዳትና ለእንግልት እየዳረገ መሆኑንም ነው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላከተው፡፡
96 ኢትዮጵያዊያን ከታንዛኒያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ - ADDIS MEDIA NETWORK 96 ኢትዮጵያዊያን ከታንዛኒያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ AMN- ህዳር 17/2016 ዓ.ም የእስር ጊዜያቸውን ያጠናቀቁ 96 ኢትዮጵያዊያን ከታንዛኒያ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ዜጎቹ ወደ ሀገራቸው እ....
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Website
Address
Addis Ababa