Amen Electrical Technology

Amen Electrical Technology

Share

TikTok · AIT(አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት)- TVET 21/05/2026

TikTok · AIT(አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት)- TVET 45 likes, 2 comments. “❌ ❓ ===== 👉እኛ ሀገር ኮንትራክተር ሲባል የተለመደው ህንፃውን የሚገነባ ወይም ስከለተኑን የሚያቆም የሚመስላ.....

21/05/2026

ቅዳሜና እሁድ ለ 2 ወራት የሚሰጠው የደህንነት ሲስተም ዝርጋታና ኮንፊገሬሽን(ካሜራ፣ፋየር ፣ የኤሌክትሪክ አጥር ፣ቪዲዮ ኢንተርኮም፣የሰዓት መቆጣጠሪያ ፣አክሰስ ኮንትሮል ...) ስልጠና ከፈለጉ ተጀምሯል !

20/05/2026

የሚያካትታቸው የስልጠና አይነቶች
➡️. fire alarm System
➡️. CCTV Camera
➡️. Electric fence
➡️. Motion alarm System
➡️. Access control
➡️.Time Attendance
➡️.Video intercom system ነው።
👉ስልጠናው የሚሰጠው #ቅዳሜ ከ8-11 ሰዓት እና #እሁድ ከ 3:00- 6:30 ለ 2 ወራት ሲሆን የስልጠነው ሙሉ ክፍያ እንደ ሰልጣኙ ምርጫ(የመረጡትን ብቻ መውሰድ ይችላሉ) ከ 7,800 ብር ጀምሮ❗️
👉ስልጠናው የተጀመረ ሲሆን እስከ ቅዳሜ ግንቦት 15/2018 ዓ.ም ለሚመዘገቡ ብቻ ጥቂት ቦታዎች አሉ❗️
✅ #አድራሻ፦https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል የቅዱስ ሚካኤል ህንፃ 2ኛ ፎቅ)
0991156969
0939555510
አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ
Amen Electrical Technology fans
❗️

Want your university to be the top-listed University in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Bole Michael
Addis Ababa
1000

Opening Hours

Monday 09:00 - 18:00
Tuesday 09:00 - 18:00
Wednesday 09:00 - 18:00
Thursday 09:00 - 18:00
Friday 09:00 - 18:00
Saturday 09:00 - 18:00
Sunday 09:00 - 00:00