Derash

Derash

Share

Photos from Derash's post 04/08/2023

ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ፣
ከአማራ ባንክ እና መካነ-ኢየሱስ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጋር ብሔራዊ የተቀናጀ የዲጂታል ክፍያ ፕላትፎርም ለመጠቀም የሚያስችል የሶስትዮሽ ውል ስምምነት ተፈራረሙ፡
ስምምነቱ የከተሞቹን ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት የክፍያ አሰባሰብ ለማዘመን የሚያስችል ሲሆን የከተሞቹ ውሃ እና ፍሳሽ ደንበኞች የውሃ አገልግሎት ክፍያን በአካል ቀርበው ከመክፈል ይልቅ ካሉበት ቦታ በተዘጋጀው ፕላትፎርም በኩል የቀረበውን የመክፍያ አማራጭ እና ሌሎችም ባንኩ ያቀረባቸውን አማራጮች በመጠቀም የውሃ ክፍያቸውን እንዲፈፅሙ በማድረግ አገልግሎት ለመስጠት በመስማማት ተፈራርመዋል፡፡

30/06/2023

Have a nice Friday

Photos from Derash's post 08/03/2023

ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ፣ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና በደብረ ኢሊያስ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ፣ በፍላቂት ገረገራ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት፣ እና በባቲ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት መካከል ብሔራዊ የተቀናጀ የዲጂታል ክፍያ ፕላትፎርም ለመጠቀም የሚያስችል የሶስትዮሽ ውል ስምምነት ተፈራረሙ፡
ስምምነቱ የከተሞቹን ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት የክፍያ አሰባሰብ ለማዘመን የሚያስችል ሲሆን የከተሞቹ ውሃ እና ፍሳሽ ደንበኞች የውሀ አገልግሎት ክፍያን በአካል ቀርበው ከመክፈል ይልቅ ካሉበት ቦታ በተዘጋጀው ፕላትፎርም በኩል የቀረበውን የመክፍያ አማራጭ እና ሌሎችም ባንኩ ያቀረባቸውን አማራጮች በመጠቀም የውሃ ክፍያቸውን እንዲፈፅሙ በማድረግ አገልግሎት ለመስጠት በመስማማት ተፈራርመዋል፡፡

Photos from Derash's post 24/01/2023

ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ፣ በአቢሲኒያ ባንክ እና በፍላቂት ገረገራ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት መካከል ብሔራዊ የተቀናጀ የዲጂታል ክፍያ ፕላትፎርም ለመጠቀም የሚያስችል የሶስትዮሽ ውል ስምምነት ተፈራረሙ፡
ስምምነቱ የከተማ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎቱን የክፍያ አሰባሰብ አገልግሎት ለማዘመን የሚያስችል ሲሆን የፍላቂት ገረገራ ከተማ ውሃ እና ፍሳሽ ደንበኞች የውሀ አገልግሎት ክፍያን በአካል ቀርበው ከመክፈል ይልቅ ካሉበት ቦታ በተዘጋጀው ፕላትፎርም በኩል የቀረበውን የመክፍያ አማራጭ እና ሌሎችም ባንኩ ያቀረባቸውን አማራጮች በመጠቀም የውሃ ክፍያቸውን እንዲፈፅሙ በማድረግ አገልግሎት ለመስጠት በመስማማት ተፈራርመዋል፡

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Addis Ababa
251