Kechene FC Academy
የ 2013 አዲስ አበባ እግር ኳስ ፊዴሬሽን የሚያዘጋጀው ከ17 አመት በታች ውድድር ዛሬ ተጀምሩአል: ክለባችን ዛሬ የመጀመሪያ ጫወታ ያደርጋል አሰልጣኝ ጥላሁ ደባይ ቡድናቸው በጥሩ አቁዋም እንደሚገኙ አሳውቀውናል።መልካም እድል! !
ከ17 ዓመት በታች Mri ያለው ውድድር ዛሬ በይፋ ተጀምሯል።
በሁለት ምድብ ተከፍሎ አስራ ሁለት ቡድኖችን የሚያሳትፈው ከ17 ዓመት በታች Mri ያለው ውድድር ዛሬ በተለያዮ ሜዳዎች መካሄድ ጀምሯል። በመክፈቻ ጨዋታውም የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈፃሚ አባል እና የታዳጊዎች ልማት ኮሚቴ ሰብሳቤና የውድድር ምክትል ሰብሳቢ አቶ ዘሪሁን ገብሬ በክብር እንግድነት በመገኘት ውድድሩን አስጀምረዋል።
ምድብ ለ
10' መከላከያ 0-0 ሀሌታ
08:00 | ጌታቸው ቀጨኔ ከ ዲ ኤፍ ቴ
10:00 | ኢትዮጵያ መድን ከ አፍሮ ፅዮን
* ሳራ ካኒዛሮ አራፊ ቡድን ነው።
ምድብ ሀ
04:00 | ቤተል ድሪመርስ ከ ከለላ
05:00 | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ኢትዮጵያ ቡና
06:00 | ፍቅር በአንድነት ከ አዳማ ከተማ
13/12/2020
አንደር 17 ናሽናል ቲም የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ የመጀመሪያው አጋማሽ በኬንያ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ወደመልበሻ ክፍል አምርተዋል . በንቅስቃሴ ቦታ ይዞ በመጫወት ኬንያ ብልጫውን ይዘዎል .ኬንያ በተደጋጋሚ ግብ መሆን የሚችሉ ሙከራዎች ሲያደርጉ ኢትዮጵያ አንድ ብቻ ነው ግብ መሆን እድል ያጋጠማቸው .
2nd half tetebekun
live Rwanda TV
13/03/2020
እንደተለመደው ነገ ቅዳሜ ሴቶቻችን የሁለተኛ ዙር ጨዋታቸዉን ከቡና እናደርጋለን እንደሚታወቀው የመጀመሪያ ዙር 3-2 ማሸነፋችን የሚታወስ ነው ለነገዉም ጫወታ በቂ ዝግጅት እንዳደረጉም የጎል አዳኞቹ Mehalet እና Demekech ገልፀውልናል ሴቶቻችን መልካም እድል ምንግዜም ጌታቸው አካዳሚ
ጌታቸው አካዳሚ-ኢትዮጵያ ቡና
ቀን 05/07/2012
ቦታ ጃንሜዳ ቁ5
ሰ 4:00
05/03/2020
የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከ13 ዓመት በታች 6ኛ ሳምንት የምድብ ሀ ቡድናችን በጥሩ እንቅስቃሴ በጫወታ ብልጫ ማሸነፍ ችለዋል
:የጫወታውን እንቅስቃሴ በፎቶ ይመልከቱ
🏆
ኢትዮ ኤሌክትሪክ 6-0 ጥበብ ፈረንሳይ
ጫካ ሜዳ 2-2 አዲስ ተስፋ
ከለላ 0-1 ጌታቸው ቀጨኔ
ጎህ ፕሮጀክት 0-2 ወይራ ሰፈር
ጎ ቻናል 2-0 ናታንያም
ሀበሻ 0-2 ሽሮሜዳ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Around Semen Hotel And Addisu Gebeya
Addis Ababa