Trust Media
15/11/2025
?
ፈረንጅ አስቦ: ባለሞያ ተጠቦ: ያስፈልጋል ተብሎ
👇🏾
አንድ መኪና ሲሰራ አብሮት ክሪክ: የመጀመርያ እርዳታ መስጫ: ጎማ መንፊያ: መፍቻዎች: ስኮርት ጎማ (የኤሌክትሪክ ከሆነ ደግሞ ፋስት እና slow ቻርጀሮች): አንፀባራቂ እና የመሳሰሉትን አብሮ ከመኪናው ጋር ይልካል
የእኛ ሀገር ስግብግብ ሻጭ እነዚህን ሁሉ አውርዶ መልሶ ለራስህ ይሸጥልሃል
ከምትገዙት መኪና ላይ የሚያወርዱትን Fast charger ራሱን በ300ሺህ ብር ይሸጡታል
ሌሎቹንም እንደዚያው ነው
የሚገርመው ነገር
👇🏾
ይኸው ነጋዴ አስቀዳሽ: ሰጋጅ እና አምላኪ ነው🤷🏾🤦🏾
🙌🏼
Zemelak Endrias
Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa
1000