Ethio face dance fest
12/05/2019
ETHIO FACE DANCE FASTIVaL ��:
ኢትዮ-ፌስ ዳንስ ፌስቲቫል
በኤርታሌ የዳንስ ቡዳን የሚዘጋጅው ኢትዮ-ፌስ የዳንስ ፌስቲቫል በሀገራችን ባልተለመደ መልኩ የሚዘጋጀ ታላቅ ፌስቲቫል ነው 1ኛውንም ዙር በተሳካ ሁኔታ ሀምሌ1/2010 በደማቅ ሁኔታ መከፈቱ የሚዘነጋ አደለም 2ተእኛ ዙር ኢትዮ-ፌስ የዳንስ ፌስቲቫል በማዘጋጀት በሀገራ አቀፍ ከአፍሪካ ተወዳዳሪ ያልተገኘለት የዳንስ ፌስቲቫል ለማድርግ ባዘጋጀነው የዉይይት መድረክ ቅዳሜ በቀን 10/9/2011 ከጥዋቱ 3:00 መገናኛ የካ ክ/ከ በምናዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ በመሳተፍ የአድነት እና የመተባበር መንፈስ በማምጣት የተሻለ ስራ በመስራት በሀገራችን ላይ ከፍተኛ ተፅእኖ መፍጠራን እንዳለብን ሁላችንም በጋራ እንመክራለን
እርሱም የክብር እንግዳ ሆነው ተጋብዘዋል ።
https://t.me/joinchat/AAAAAEi-1qdo59UZj5aLLw
Want your establishment to be the top-listed Arts & Entertainment in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the establishment
Telephone
Website
Address
Negenagna
Addis Ababa