Kidane Grocery

Kidane Grocery

Share

08/04/2023

መጋቢት 30 ቀን 1938 ዓ.ም



ከ 77 ዓመት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመጀመሪያ ዓለም አቀፍ በረራውን ከአዲስ አበባ ተነሥቶ በአስመራ በኩል ወደ ካይሮ (ግብፅ) በረራ ያደረገበት ዕለት ነበር።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ታህሳስ 21 ቀን 1938 ዓ.ም ተመሠረተ። ዋና መሥሪያ ቤቱም በመዲናዋ አዲስ አበባ ላይ የነበረው ይህ አንጋፋ ተቋም ከቀድሞው ትራንስ ወርልድ ኤይርዌይስ/ Transworld Airways (TWA) ጋር በጋራ የተመሠረተ ሲሆን አስተዳደሩ በአሜሪካኖች እጅ ነበር።

ድርጅቱ ታኅሣሥ 21 ቀን 1938 ዓ/ም ተመሥርቶ ለመጀመሪያ ጊዜ ዓለም አቀፍ በረራውን መጋቢት 30 ቀን 1938 ዓ.ም ከ አዲስ አበባ ተነሥቶ ካይሮ ድረስ አከናወነ። አየር መንገዱ ሲመሠረት ከአሜሪካ ወታደራዊ ኃይል የተገዙና በሁለተኛው ዓለም ጦርነት ያገለገሉ አምስት ዲ.ሲ. ፫ ( DC 3-C47 ) አውሮፕላኖች ነበሩት።



Join Our Channels
👇
ዩቲዩብ- youtube.com/
ቴሌግራም- t.me/TariknWedehuala
ቲክ ቶክ- tiktok.com/
ቲውተር- twitter.com/TariknWedehuala

08/04/2023

አዲስ አበባ #ለገሀር #ባቡር ጣቢያ የይሁዳ አንበሳ ሀውልት - 1970 ዓ.ም

The historic Lion of Judah monument in front of the Addis Abeba train station in 1978

Darwezvtsev Yu.M/Rene1970 via Cronobook beta:
https://cronobook.com/pic/fda1343f-38ff-4e5d-8abd-17392f380e89

https://cronobook.com/st/l/fda1343f-38ff-4e5d-8abd-17392f380e89.jpg

Want your business to be the top-listed Grocery Store in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Russian Street
Addis Ababa