Pastor Amelu GETA
11/03/2026
ነገ ሀሙስ የቦሌ አማኑኤል ወርሃዊ የአምልኮ ምሽት ፕሮግራም ነው።
ከ11 ሰዓት ጀምሮ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ።ሌሎችንም ጋብዙ ያልሰሙትን አሰሙ፣ሼር ሼር አድርገት።
04/03/2026
ነገ ሀሙስ ምሽት ቦሌ አማኑኤል ይምጡ ይካፈሉ ይጋብዙ።
ቦሌ ፊላሚንጎ ጀርባ ገባ ብለው ሃዲድ ገበያ ጋር ጎግል ማፑን መጠቀም ትችላላችሁ
https://maps.app.goo.gl/gUUsAGc99eaWTLPj8
04/02/2026
ዘማሪ ፓስተር ተከስተ ጋር ነገ ሀሙስ ምሽት ቦሌ አማኑኤል ልዩ የአምልኮ ፕሮግራም ይኖረናል።
ይምጡ ይካፈሉ ሼር ሼር አድርጉት ቦታውን የማታውቁ ፍላሚንጎ ጀርባ ሃዲድ ገበያ ጎግል ማፑን ተጠቀሙ ጋርhttps://maps.app.goo.gl/gUUsAGc99eaWTLPj8
Want your place of worship to be the top-listed Place Of Worship in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the place of worship
Telephone
Website
Address
Addis Ababa