Talk about Technology

Talk about Technology

Share

18/01/2024

#ለሁሉም ለሁሉም እናዳረስ
#ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም
ዉድ የ2010 ዓም የጎንደር ዩኒቨርስቲ ተመራቂዎች እና ወንድም ቻላቸዉ አንዷለምን የምታዉቁ ወንድሞች ወንድማችን ቻላቸዉ ከ 4 ጓደኞቹ ጋር ባልታወቁ ሀይሎች ከስራ ቦታቸዉ ተወስደዉ ታግተዋል። እናም እነርሱን ለማስለቀቅ ወደ 4 000 000 ብር ተጠይቋል ስለሆነም ጋን በጠጠር ይደገፋልና የቻለችሁት ከታች በለዉ አካዉንት ቁጥር እንድታግዙ እንጠይቃለን።
1000601268268 Mebitu Amare,Zinash Mesfin & Zerihun Melkamu

01/03/2022

ምርጥ 10 የኮምፒዉተር ሶፍትዌር ማዉረጃ ሳይቶች

1) Download.Com

የኮምፒዉተር ሶፍትዌሮችን ከማዉረጃ ሳይቶች ቀደምት ሲሆን ከዛሬ 14 ዓመት በፊት የተመሰረተ ነዉ፡፡ የዚህ ሳይት ባለቤት በቴክኖሎጂዉ ዘርፍ ገናና ስም ያለዉ CNet ነዉ፡፡ ለ Windows, Mac, and Linux የሚሆኑ ሶፍትዌሮችን እንዲሁም የሞባይል አፕሊኬሽኖችን እዚህ ማግኘት ይችላሉ፡፡ ከ 100,000 በላይ ፕሮዳከቶችን አካቷል፡፡ ሶፍትዌሮቹ በ ኤዲተሮች ተገምግመዉ እና ደረጃ ተሰጥቷቸዉ ተቀምጠዋል፡፡ የተመዘገቡ ተጠቃሚዎች ግምገማዎችን መፃፍ እና ለ ሶፍትዌሮቹ ደረጃ መስጠት ይችላሉ፡፡

2) FileHippo.Com

ይህ ሳይት በብዙ ሰዎች ዘንድ ተወዳጅነት ያተረፈ ነዉ፡፡ FileHippo Update Checker የሚል ፕሮግራም ያካተተ ሲሆን ይህም በኮምፒዉተራችን ላይ የጫንናቸዉን ሶፍትዌሮች scan በማድረግ አዲስ የተሻሻለ ምርት ካላቸዉ ይጠቁመናል፡፡ ይህም ኮምፒዉተርን ከሚያጠቁ ቫይረሶች ለመከላከል እጅጉን ይጠቅመናል፡፡

3) ZDNet Download

ይህ ሳይትም እንደሌሎቹ ብዙ የ ሶፍትዌር አማራጮችን የያዘ እና በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈ ሳይት ነዉ፡፡

4) Softpedia.Com

Softpedia የሮማኒያ ዌብሳይት ሲሆን ሶፍትዌሮችን ዳዉንሎድ ማድረግ እና ስለ ሶፍትዌሮቹ ማብራሪያ መረጃዎችን ማግኘት ያስችለናል፡፡ ከ ሶፍትዌሮቹም በተጨማሪ የ ቴክኖሎጂ፣ ጤና፣ ሳይንስ እና መዝናኛ ዜናዎችን ያገኙበታል፡፡ ሶፍትዌሮችን በ ካታጎሪ ተቀምጠዉ ማግኘት ስለምንችል ስራችንን ያቀልልናል፡፡ ተጠቃሚዎችም በሚፈልጉት መስፈርት መፈለግ ይችላሉ፡፡ ለምሳሌ በተሻሻሉበት ቀን፣ በተጠቃሚ ብዛት፣ ሬቲንግ እና በመሳሰሉት፡፡

5) Tucows.Com

ስሙ ምህጻረ ቃል ሲሆን ይህም The Ultimate Collection Of Winsock Software ማለት ነዉ፡፡ ለ Windows, Linux እንዲሁም ለድሮዎቹ የ Windows ቨርዢኖች የሚሆኑ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል፡፡

6) FreewareFiles.Com

ነፃ የሆኑ ሶፍትዌሮችን በብዛት የምናገኝበት ሳይት ሲሆን ከ 15,800 በላይ ነፃ ሶፍትዌሮችን አካቷል፡፡ እነዚህን ሶፍትዌሮችንም በ ካታጎሪ ስለተቀመጡ በቀላሉ ማግኘት እንችላለን፡፡

7) MajorGeeks

ይህ ሳይት በፊት TweakFiles በመባል ይታወቅ ነበር፡፡ አብዛኞቹ ፋይሎች አሪፍ ኢንተርፌስ ያላቸዉ እና ለተጠቃሚዎች በቀላሉ የተገለፁ ናቸዉ፡፡ ፋይሎቹ ዌብሳይቱ ላይ ከመለጠፉ በፊት ጥራታቸዉ ይረጋገጣል ይህም ብዙዎችን ከሚያሰለቸዉ የዉሸት ሶፍትዎሮች እንዲሁም ቫይረሶች ይጠብቅዎታል፡፡ በተጨማሪም አሪፍ ዩሰር ኮሚዩኒቲ ያለዉ ሲሆን ስለ ኮምፒዉተር ያሉንን ጥያቄዎች ይመልሱልናል፡፡

8) FileCluster

FileCluster አሁን ላይ ከተመሰረቱ አዳዲስ ዌብሳይቶች ዉስጥ አንዱ ነዉ፡፡ ተጠቃሚዎቹም አዲስ እና የተሻሻሉ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል፡፡ የ WordPress Themes፣ ዜናዎችን እና ሶፍትዌር ካምፓኒዎችንም ማግኘት ይችላሉ፡፡

9) Soft32

በ 2003 የተመሰረተ ሲሆን የ ሶፍትዌር ዳይሬክተሪዉን ቶሎ ቶሎ update በማድረግ ይታወቃል፡፡ ለ Windows, Mac, and Linux እንዲሁም ለ ሞባይል የሚሆኑ ሶፍትዌሮች ሲኖሩት ለ iPhone ተጠቃሚዎች ብቻ ራሱን የቻለ ክፍል አዘጋጅቷል፡፡ ከ 85,000 በላይ ሶፍትዌሮች ሲይዝ ጥያቄዎቻችንን መጠየቅ የምንችልበት ፎረምም አለዉ፡፡

10) File Horse

እንደ ሌሎቹ ሳይቶች በቁጥር ብዙ ሶፍትዌሮችን ያካተተ ባይሆንም በጣም ታወቂ እና ጥራት ያላቸዉን ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል፡፡ የምናወርዳቸዉ ፋይሎችም ቫይረስ እንደሌለዉ የሚያረጋግጥ ሲስተም አካቷል፡፡ ነጻ ሶፍትዌሮችን ስለያዘ በክፍያ የሚገኙ ሶፍትዌሮችንም አማራጭ ነጻ ሶፍትዌር ልናገኝበት እንችላለን፡፡

#እባኮትን ለጓደኛዎ ያድርጉ‼️
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

18/06/2021

እስኪ ዛሬ ደግሞ የሮቦት ሂደት ራስ-ሰር ወይም ደግሞ Robotic Process Automation (RPA) ላስተዋውቃችሁ
የሮቦት ሂደት ራስ-ሰር (አርፒኤ)
እንደ አይ ኤ እና ማሽን ትምህርት ፣ የሮቦቲክ ሂደት አውቶሜሽን ወይም አርአይአይ ሥራዎችን በራስ-ሰር የሚያከናውን ሌላ ቴክኖሎጂ ነው ፡፡ RPA እንደ አፕሊኬሽኖች መተርጎም ፣ ግብይቶችን ማቀናበር ፣ መረጃን ማስተናገድ እና ኢሜሎችን እንኳን መመለስ ያሉ የንግድ ሥራዎችን በራስ-ሰር ለማከናወን የሶፍትዌር አጠቃቀም ነው ፡፡ RPA ሰዎች ከዚህ በፊት ያደርጉ የነበሩትን ተደጋጋሚ ሥራዎችን በራስ-ሰር ይሠራል።

ምንም እንኳን የፎረስተር ምርምር የ ‹RPA› አውቶማቲክ ሥራ የ 230 ሚሊዮን ወይም ከዚያ በላይ የእውቀት ሠራተኞች ወይም በግምት ወደ 9 ከመቶው የሠራተኛ ሠራተኞችን ኑሮ አደጋ ላይ ይጥላል ብሎ ቢገምትም RPA አሁን ያሉትን ሥራዎች በሚቀይርበት ጊዜ አዳዲስ ሥራዎችን እየፈጠረ ይገኛል ፡፡ ማኪንሴይ ከ 5 በመቶ ያነሱ ሙያዎች ሙሉ በሙሉ በራስ-ሰር ሊሆኑ እንደሚችሉ ተገንዝበዋል ፣ ግን ወደ 60 በመቶ የሚሆኑት በከፊል በራስ-ሰር ሊሠሩ ይችላሉ ፡፡

እርስዎ ለወደፊቱ የሚመለከቱ እና አዲስ የቴክኖሎጂ አዝማሚያዎችን ለመረዳት ለሚሞክሩ የአይቲ ባለሙያ እንደመሆንዎ መጠን አርኤፒ ገንቢ ፣ የፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅ ፣ የንግድ ተንታኝ ፣ የመፍትሄ አርኪቴክት እና አማካሪን ጨምሮ በርካታ የሙያ ዕድሎችን ይሰጣል ፡፡ እና እነዚህ ስራዎች በጥሩ ሁኔታ ይከፍላሉ ፡፡ አንድ የ RPA ገንቢ በዓመት ከ 534K ፓውንድ በላይ ሊያገኝ ይችላል - እርስዎ ሊከታተሉት የሚገባ ቀጣዩ የቴክኖሎጂ አዝማሚያ ያደርገዋል!

RPA ን ማስተማር እንደዚህ ያሉ ከፍተኛ ደመወዝ የሚያስገኙ ሥራዎችን እንዲያረጋግጡ ይረዳዎታል
RPA ገንቢ
RPA ተንታኝ
RPA አርክቴክት

Robotic Process Automation (RPA)
Like AI and Machine Learning, Robotic Process Automation, or RPA, is another technology that is automating jobs. RPA is the use of software to automate business processes such as interpreting applications, processing transactions, dealing with data, and even replying to emails. RPA automates repetitive tasks that people used to do.

Although Forrester Research estimates RPA automation will threaten the livelihood of 230 million or more knowledge workers or approximately 9 percent of the global workforce, RPA is also creating new jobs while altering existing jobs. McKinsey finds that less than 5 percent of occupations can be totally automated, but about 60 percent can be partially automated.

For you as an IT professional looking to the future and trying to understand new technology trends, RPA offers plenty of career opportunities, including developer, project manager, business analyst, solution architect, and consultant. And these jobs pay well. An RPA developer can earn over ₹534K per year - making it the next technology trend you must keep a watch on!

Mastering RPA will help you secure high paying jobs like:
RPA Developer
RPA Analyst
RPA Architect

16/05/2020

Pls share
Save Your time with Short Cut !
Ctrl + A - Select All
Ctrl + B - Bold
Ctrl + C - Copy
Ctrl + D - Fill
Ctrl + F - Find
Ctrl + G - Bold
Ctrl + H - Replace
Ctrl + I - Italic
Ctrl + K - Insert a hyperlink
Ctrl + N - New workbook
Ctrl + O - Open
Ctrl + P - Print
Ctrl + R - Nothing right
Ctrl + S - Save
Ctrl + U - Underlined
Ctrl + V - Paste
Ctrl W - Close
Ctrl + X - Cup
Ctrl + Y - Repeat
Ctrl + Z - Cancel
F1 - Help
F2 - Edition
F3 - Paste the name
F4 - Repeat the last action
F4 - When entering a formula, switch between absolute / relative references
F5 - Goto
F6 - Next Pane
F7 - Spell Check
F8 - Extension of the mode
F9 - Recalculate all workbooks
F10 - Activate Menu-bar
F11 - New graph
F12 - Save As
Ctrl +: - Insert the current time
Ctrl +; - Insert the current date
Ctrl + "- Copy the value of the cell above
Ctrl + '- Copy the formula from the cell above
Shift - Offset Adjustment for Additional Functions in the Excel Menu
Shift + F1 - What is it?
Shift + F2 - Edit cell comment
Shift + F3 - Paste the function into the formula
Shift + F4 - Search Next
Shift + F5 - Find
Shift + F6 - Previous Panel
Shift + F8 - Add to the selection
Shift + F9 - Calculate the active worksheet
Shift + F10 - Popup menu display
Shift + F11 - New spreadsheet
Shift + F12 - Save
Ctrl + F3 - Set name
Ctrl + F4 - Close
Ctrl + F5 - XL, size of the restore window
Ctrl + F6 - Next Workbook Window
Shift + Ctrl + F6 - Previous Workbook Window
Ctrl + F7 - Move window
Ctrl + F8 - Resize Window
Ctrl + F9 - Minimize the workbook
Ctrl + F10 - Maximize or Restore Window
Ctrl + F11 - Inset 4.0 Macro sheet
Ctrl + F1 - Open File
Alt + F1 - Insert a graph
Alt + F2 - Save As
Alt + F4 - Output
Alt + F8 - Macro dialog
Alt + F11 - Visual Basic Editor
Ctrl + Shift + F3 - Create a name using the names of row and column labels
Ctrl + Shift + F6 - Previous Window
Ctrl + Shift + F12 - Printing
Alt + Shift + F1 - New spreadsheet
Alt + Shift + F2 - Save
Alt + = - AutoSum
Ctrl + `- Toggle value / display of the form

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Addis Ababa
Addis Ababa