Electro Information Technology services

Electro Information Technology services

Share

11/04/2024

በቀጣይ ከHikvision ጋር በመተባበር የተዘጋጁት የመጨረሻዎቹ ስልጠናዎች መጋቢት 30 እና ሚያዝያ 1 ተካሂደው ነበር:: ስልጠናው በHikvision ቴክኒካል ማናጀር በሆኑት Mr. Chandler ነበር የተሰጠው::

በስጠናው ላይ ለተሳተፋችሁ በሙሉ ምስጋናችን ከልብ ነው፣ ከስልጠናዉ ጥሩ እውቀት እና ልምድ እንዳገኛቹህ እርግጠኞች ነን::

በቀጣይ ሌሎች ስልጠናዎች የሚዘጋጁ ሲሆን በተለመዱት የማህበራዊ ሚዲያዎቻችን የምናሳውቅ ይሆናል::

አድራሻችን:
ወሎ ሰፈር ጋራድ ሞል, 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 44 ላይ እንገኛለን::
መገናኛ ቅርንጫፍ: መገናኛ ማራኪ ታዎር 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 203

እሁድን ጨምሮ ሳምንቱ ሙሉ ቢሮአችን ክፍት ነው።...ይጎብኙን!

ለበለጠ መረጃ:
098 207 0809 https://t.me/electromarkt1
0986 070809 https://t.me/electromarket2

መገናኛ ቅርንጫፍ: 0941 70 71 72 https://t.me/Smartlinktech

join us on:
https://t.me/hikvisionethiopia

03/11/2023

Ezviz H8 Pro 3K
Pan & Tilt Wi-Fi Camera in 3K

✅3K የምስል ጥራት
✅360 ዲግሪ እየተዧዧረ የሚቀርፅ
✅ሰው መኪና እና የተለያዩ ነገሮችን መለየት የሚችል
✅ብርሃን በማብራትና ድምፅ በማሰማት ከስርቆት ይከላከላል
✅በምሽት(በጨለማ) ከለር ቪድዮ ይቀርፃል
✅ካሜራው ካለበት ቦታ ላይ ካለ ሰው ጋር ንግግር ማድረግ ያስችላል
✅ከፍተኛ የአየር ፅባይ የሚቋቋም
✅እስከ 512Gb ሚሞሪ ካርድ የሚቀበል

አድራሻችን:
ወሎ ሰፈር ጋራድ ሞል, 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 44 ላይ እንገኛለን::

እሁድን ጨምሮ ሳምንቱ ሙሉ ቢሮአችን ክፍት ነው።...ይጎብኙን!

ለበለጠ መረጃ:
098 207 0809 https://t.me/electromarket1
0986 070809 https://t.me/electromarket2

join us on:
https://t.me/hikvisionethiopia

04/02/2023
Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Addis Ababa