Seifemichael tesfaye

Seifemichael tesfaye

Share

29/03/2026

ክፉ ቀን💔 ቀናቶችን ለይተን እንድንጠላቸው የሚያደርገን በዛ ቀን ያለን መጥፎ ትውስታ ነው፡፡ መጋቢት/20 ይህ ቀን ለኔ የተረገመ ነው የዛሬ አመት መጋቢት/20/2017 ውድ እናቴን አንዳጣት አደጋ የደረሰባት ቀን፡፡ ከዚህ ቀን ጀምሮ እኔ እራሴን እና ብዙ ነገር አጣሁ ከሷ ጋር ደስታዬም በረከቴም ሄደ፡ ለካ የሷ መኖር ነበር የሚያስደስተኝ፡ ለካ መሸሸጊያዬን ነው ያጣሁት፡ ለካ የሷ መኖር ነበር በተስፋ የሚያኖረኝ፡፡ ያጎደልኩባትን እያሰብኩ እያረርኩ ግን እስቃለው፡ ብቻ ግድ የለም ምስኪን እናቴ የኔም ተራ እስኪደርስ ስናፍቅሽ እኖራለው፡ ቀለምዬ ሁሌም ድርድር በሌለው ፍቅር እወድሻለው❤️፡፡ 20/07/2018

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Addis Ababa