Almaz Pictures

Almaz Pictures

Share

17/12/2025

👇ሰላም ሰላም እንዴት ናቹ አስቸኳይ ትልቅ ስራ ይዘንላቹ መተናል.............
🎬በቅርቡ ለምንሰራው የባንክ ፎቶ ሹት 60 ሰዎችን እንፈልጋለን
******************************
😎መስፈርቶች
ህፃናት 👧ሴት (7-13)
👦ወንድ(7-13)
👩‍🦰ወጣት ሴት(19-27)

👨‍🦱ወጣት ወንድ(19-27)

🧓እናት(38-45)

👨‍🦳አባት(45-55)

🧕🏿ሙስሊም ሴት (በሁሉም እድሜ የምትገኝ)

👳‍♂️ሙስሊም ወንድ(በሁሉም እድሜ የሚገኝ)
Note:-register and send your photos to

04/12/2025

ምሽቱን በአቶ መላኩ መኖሪያ ቤት ፣ ከአቶ መላኩ ሬሳ ጋር .........

አባት የወዳጁ ቀብር ላይ ልጆቹ በውርስ ጉዳይ ጠብ ሲያስነሱ ሲታዘብ ታሪኩ ይጀምራል፤ ታዲያ የኔስ ልጆች? የሚል ጥያቄ የፈጠረበት የአራት ልጆች አባት የሆነው አቶ መላኩ 'ከሞትኩ በኋላ ልጆቼ ምን ይሆኑ?' የሚለውን ሳይሞት በፊት ማወቅ ፈልጎ ኖሯል። እናም አራቱ ልጆቹ በሚገኙበት የእራት ፕሮግራም ላይ በውሸት ለመሞት ቀጠሮውን ይዟል።
እናንተም በሜሎና ሲኒማ 'ያልተበላው እራት' ከተሰኘው ፊልም ጋር ቀጠሮኣችሁን በማድረግ የሚፈጠረውን ተመልከቱ👏

🔗 Link:
https://youtu.be/1quyfJEuPGQ?si=1SLXmlj7cnqd2aLG

03/09/2025

ለሁሉም እግዚያብሄር ይመስገን:: ደግሞ በዚኛው አመት በተከታታይ ድራማ ብቅ ብያለሁ:: ስራዎቼ የሚመቻችሁ ያላችሁ ውድ እና ክቡር ተመልካቾች #ግርድ የተሰኘውን ስራችንን ተመልከቱልን:: እዚህ ስራ ላይ የተሳተፋችሁ በሙሉ ከድርሰት እስከ ኤዲቲንግ ሁላችሁንም አመሰግናለሁ:: ያለ እናንተ ጥረት አይሳካም ነበር:: ይህንን እድል ለሰጣችሁኝ .aman.50 ከልብ አመሰግናለሁ::

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


22 Hayahulet
Addis Ababa