Asge Dendasho
17/04/2026
ያለ ምክንያት የወደደህን እግዚአብሔር እያሰብክ : ያለ ምክንያት የሚጠሉህን ሰዎች እርሳቸው::☝🏾🙏🏽❤️
አውጋ ዮታኔ?...
ጣሚያው ጣሚያው!!
#ቲንታጎ
አስጉ.
11/04/2026
ትንሳኤ ድል መንሳት ነው ፣ መነሳት ነው። የመታሰቢያ ቀኑን አስታክኬ ፡ ቀድሞ የነበረን ዛሬ ላይ ሙት የሆነብን ፣ የተወሰደብን ፣ ስብእና ፣ ጸጋ ፣ ወዘተ...እንዲሁም በህይወት መዛል የተሸነፍንበት ፡ ማናቸውም ጉዳይ ትንሳኤ እንዲሆንልን ተመኘሁ።
💫✨⭐️
አስጉ.
07/04/2026
ትላልቅ ዋንጫ ነው የሚገባን።✊🏾❤️✌️
Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the public figure
Website
Address
Addis Ababa