Getsemani Travel Agent
ሦስተኛ ቀን፡ አርብ ግንቦት 14 ቀን 2018 ዓ.ም
📍ኢየሩሳሌም
ጠዋት ከቁርስ በኋላ ወደ ጥንታዊው የኢየሩሳሌም ከተማ ተመልሰን
🟠 ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በጸሎተ ሃሙስ ምሽት የፀለየበትንና
🟠 በአይሁድ የተያዘበትን የአትክልቱን ቦታ ጌቴሴማኒን እንዲሁም በዚያ ያለውን
🟠 የእመቤታችንን መቃብር አይተን
🟠 ወደ ጥንታዊው የኢየሩሳሌም ከተማ በማቅናት ከቤተሳይዳ፣የጌታችንን ፍኖተ መስቀል የመጀመሪያ ምዕራፍ ከሆነው የጲላጦስ አደባባይ በመጀመር 14ቱን ምዕራፎች እያዩና ገለጻ እየተደረገላቸው
🟠 ጌታችን የተሰቀለበትን ቀራኒዮን /ጎለጎታ/፣ቅዱስ ሥጋው ያረፈበትን ተሳልመን
🍽 ምሳ በጎልድ ሬስቶራንት ተመግበን
🟠 በጽዮን ተራራ የቅዱስ ዮሐንስ ቤት፣የቅዱስ ዳዊት መቃብር እና የአላዛር ቤትን/ የመጨረሻውእራት/ ፣
🟠 ጌታ ቅዱስ ጴጥርስን ዶሮ እስኪጮህ ሦስት ጊዜ ትከዳኛለህ ያለበትን ቤት ተሳልመን ካጠናቀቅን በኋላ
🏨 ወደ ሆቴላችን ተመልሰን ራትና አዳር በኢየሩሳሌም ግራንድ ኮርት ሆቴል ሆኗል፡፡
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
ለጉዞ መረጃ
አድራሻ ካሣንችስ ወደ ቅዱስ ኡራኤል ቤተክርስቲያን የሚወስደው መንገድ ግሎሪ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 302
📞 ስልክ፡ +251947414141
+251911607196
+251910344587
አዲስ አበባ
24/05/2026

Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Address
Kazanchis To Urael Road, Glory Building 3rd Floor Office # 302
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 08:30 - 17:30 |
| Tuesday | 08:30 - 17:30 |
| Wednesday | 08:30 - 17:30 |
| Thursday | 08:30 - 17:30 |
| Friday | 08:30 - 17:30 |
| Saturday | 08:30 - 13:30 |