Transport Bureau

Transport Bureau

Share

15/07/2026

‎የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት እና የአፍሪካ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልክተኛ ክቡር ቺፍ ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ በሀገራዊ ምክክር ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ላይ ባደረጉት ንግግር፤ የኢትዮጵያን ታሪክ፣ የህዝቦቿን ብዝሃነትና ታታሪነት በመጥቀስ ይህ ህዝብ የሰነቀውን ብሩህ ተስፋ ለማሳካት ደግሞ አሁን የተጀመረው ሀገራዊ ምክክር ስኬት ቁልፍ መሆኑን አብራርተዋል።



‎ለተጨማሪ መረጃ፡- https://linktr.ee/Addis_Ababa_Communication

Want your organization to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Megenagna Beside Tamegaz @ 3M City Mall Building
Addis Ababa
2395