Selfe strength

Selfe strength

Share

Photos 06/08/2018

በኢ/ያ ሶማሊ ክልል የተፈጠረውን ኢሰባዊና ፀረሀይማኖት ድርጊ አወግዛለሁ። ይህድርጊት የእስልምና ሀይማኖት የማይወክል ሆን ተብሎ የፖለቲካ ጥቅም በሚፈልጉና በጫት በሀሽሽ በደነዘዙ ቡድኖች የተፈፀመ ተግባር ነው። ስለሆነም የተከበራችሁ የክርስት(ኦርቶዶክስ) አማኞች ጉዳታችሁ ጉዳታችን መሆኑን እየገለፅኩ የተፈጠረው ችግር ምንም እንኳን እጅግ መጥፎ ቢሆንም ጉዳዩን ካለው ነባራዊ ሁኔታ ጋር ታሳቢ ታሩጉታላችሁ ብየ ተስፋ አረጋለሁ። መፅናናት በሱማሊ ክልል ለተጎዱ ኢ/ያን ቤተሰቦች። ከህሊና በላይ ፍትህ ፈራጅ የለም ህሊና ለሌላቸው ፈጣሪ ህሊና ይስጣቸው።

Want your business to be the top-listed Clothing Store in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Addis Ababa
NO