BDU STAFF
ሀሳብ የሌለውን በጉልበት አንበርክከን ነፃነት የሰፈነበት ገናናውን ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለመፍጠር እየተጋን ነው💪
እንድታውቁትም ጭምር ነው
በአማራና ኦሮሚያ ውስጥ በድሮን ለሚያልቁት ኢትዮጵያውያን ድምፅ ለመሆን ዝግጅት ላሉ ተማሪዎች👏👏
ተማሪነት ህዝባዊነት💪
ሌሎችም ተዘጋጁ
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ የምታደርጉትን የሌባና ፍትሀዊ ያለሆነ አስራር ተቃውሞ እናደንቃለን። ጩሉሌ(ፕሬዝዳንቱ) ከፈለገ ፖለቲካል ፓርቲ አቋቁሞ ይወዳደር🖐️
30/04/2026
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎችን መመገብ ተስኗቸው ተማሪዎች እየተበተኑ ይገኛል። ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ደግሞ በቀዳሚነት እየመራ ነው።
በማረሚያ ቤት ያከማቸውን ወንጀለኛ ቂርጥ የሚቀልበው ስርአት የሀገር ተረካቢ ተማሪዎችን
ሲጀመር በፈተናና ባልተጠና የጊዜ ርዝማኔ ያከሽፋቸዋል፡ ሲቀጥል ደግሞ በርሀብ እንዲማረሩና ወታደር ሆነው በጥይት አረር እንዲበሉ ያደርጋል።
ባህር ዳር ዩኒቨርስቲም አደጋ ላይ ነው።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the school
Website
Address
Addis Ababa