Mengistu tour guide and computer programmer
19/06/2019
#ካሜሩን
ነገሩ እንዲህ ነው... ልጅቷ የ20 አመት ልጃገረድ ስትሆን፣ ከሷ በሁለት አመት የሚበልጣት ፍቅረኛ አላት። ያው በፍቅር መሀል አንዳንዴ ቅናት እና ጥርጣሬ ይፈጠራል። ታዲያ ከአንድም ሁለት ግዜ ስልክ ስታወራ ያያታል። ቅናቱ እናት ላይ ወጣ እና ከማን ነው የምታወሪው በማለት፣ ማነው እሱ እያለ ይነትርካት ጀመር። እሷም የትምህርት ቤት የክፍል ጓደኛዬ ነው በማለት ትመልስለታለች። ነገሩ አልዋጥ ብሎት በሀይል ለማሳመን ይጥራል። እሷ ያው ተመሳሳይ መልስ ትሰጣለች። ከልጁ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት የለንም፣ ብቻ ንፁህ የወንድማዊነት ግንኙነት ነው በማለት ትነግረዋለች። ከዛም አንድ ሁለት መልስ ሲሰጣጡ ንዴቱን መቆጣጠር ያቅተውና እንደሚታየው ጥርሷን ሳይቀር በድብደባ ፊቷን ያበላሻታል ነገሩን ያዩት ሰዎች ለፖሊስ እንድታመለክት ይመክሯታል።
ልጅቷ ግን አስገራሚ መልስ ነው የሰጠቸው "ምንም ይሁን ምንም ያርገኝ ያለ እሱ መኖር ስለማልችል አሁንም አፈቅረዋለው" በማለት ነው የተናገረችው እና ይሄ ነገር የኛ ሀገር ሴቶች እንዲህ አይነት ቢያጋጥማችሁ ምላሻችሁ ምን ይሆን?
እና ይሄ ነገር ልክ ነው ትላላችሁ??????????
06/07/2016
08/01/2016
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
ADDIS ABABA
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 05:00 - 21:00 |
| Tuesday | 05:00 - 21:00 |
| Wednesday | 05:00 - 21:00 |
| Thursday | 05:00 - 21:00 |
| Friday | 05:00 - 21:00 |
| Saturday | 05:00 - 21:00 |
| Sunday | 05:00 - 21:00 |