Pure Hope - Nitsu Tesfa

Pure Hope - Nitsu Tesfa

Share

11/05/2020

የንፁህ ተስፋ ቤተሰቦች የዛሬውን የእናቶች ቀን ለ28 አቅመ ደካማ ለሆኑ አዛውንት እናቶቻችን በየቤታቸው በመገኘት ስጦታን አበርክቷል። ስጦታ የተበረከተላቸው እናቶቻችን ለይ የታየው ተስፋና ደስታ እንዲህ በቃላት የሚገልፅ አይደለም። በምርቃታቸው እንዲህ ነበር ያሉት "ቀናችንን እንዲህ ብሩህ እንዳደረጋችሁ እስከ ወዲያኛው እንደ ስማችሁ ለብዙዎች ንፁህ ተስፋ ያድርጋችሁ" አሜን

አዎ ጉዟችን ረጅም ነው እናም ኑ በመተባበር ለብዙዎች ንፁህ ተስፋ እንድንሆን የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል በሚፈልጉት መልኩ ድጋፍ ያድርጉ ሃሳብም ካለዎት ያካፍሉን።
https://t.me/purehope

17/12/2019

ገናን ከልጆች ጋር
ቅዳሜ ታህሳስ 25 ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ጀምሮ
የንጹህ ተስፋ በጎ ፈቃደኞች 6 ኪሎ መነን አካባቢ በሚገኝው በጸሃይ ጮራ የመ/ደ/ት/ቤት ከሚገኙ 150 ህጻናት ጋር ልዩ የገና በዓል ስጦታና የምሳ ግብዣ ዝግጅት ላይ የበኩላችሁን በመወጣት ከታናናሽ እህት ወንድሞቻችን ጋር አብራችሁን እንድታሳልፉ እንጋብዛለን

ከ 7 እስከ 15 ዓመት ለሚሆኑ ልጆች አልባሳት ማሰባሰብ ጀምረናል

ለአንድ ልጅ የበዓል ስጦታ ከምሳ ጋር 150 ብር ብቻ

ድጋፍ ለማድረግ እንዲሁም ለተጨማሪ መረጃ
0922 752 993 0912 157 910

Untitled album 03/05/2019
Photos from Pure Hope - Nitsu Tesfa's post 12/04/2019

የፋሲካ በዓል አከባበር በፀሃይ ጮራ የመ/ደ/ት/ቤት
አሁንም ቅዳሜ ሚያዚያ 19, 2011 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ ኑ ከኛ ጋር እናክብር ቆንጆ የደስታ ቀንም ያሳልፉ::
በዝግጅቱ ላይ ለመሳተፍ ፣ ድጋፍ ለማድረግ እንዲሁም ለተጨማሪ መረጃ
በ 0922-752993 / 0953-454224 / 0911-791161
ይደውሉ፡፡

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Tsehay Chora
Addis Ababa
0000