Semir Mensur
10/12/2025
አንዳንዴ ለሰዎች ልንለግሰው ከምንችለው ትልቅ ስጦታ መካከል 'ላሉበት ሁኔታ ምክንያት (ኡዝር) ፈልጎ መስጠት ነው።
ጀ.
21/04/2025
ችሎት ስንቆም ብቻችን ....
ያሻን መሆን፥ ማድረግ እና መናገር ይቻላል፤ ...ቀጠሯችን ነገ መህሸር ላይ ግን ከፍጥረተ ዓለሙ ገዢ ፊት የሚኖረን ችሎት የብቻ/ነጠላ/ ቀጠሮ መሆኑን ማስታወስ ልብን መለስ ያደርጋል።
የአላህ፥ የነፍስ እና የወንድም/እህት መብትም ግና የዚሁ ሚዛን አካል ነው። የሚዛኑ ነገር እንዴት ያደርገን ይሆን አላህ ይወቅ። የት እየሄድን ይሆን?
አላህ ያስረዳን!
10/04/2025
ነፍስ ስትሄድ" ...
አላህ ሆይ… በስብስቦቻችን ውስጥ የወንድም ሙሀመድ ሰዒድን የጣፈጠ ድምፅ ክፍተት ማን ይተካልናል? በዜማው ስንደሰትና ድምፁ ሲስረቀረቅ የምናለቅስበትን ያን ሙቀት ማን ይመልስልናል? አዎ ሄዷል… ነገር ግን ልቦችን የነካበት አሻራው በእኛ ውስጥ ይቀራል፤ ድምፀቱ አይጠፋም፤ ትውስታውም አይረሳም።
ራህማን ረሂም የሆንከው ጌታዬ ሆይ! ቀብሩን ከጀነት ጨፌ አድርግለት፤ ልቦቻችንን በፍቅር እንዳሞላው ሁሉ ቤቱን በብርሃን ሙላለት፤ በናፍቆት ይወዳቸው ከነበሩት ውድ ነብይ (ሰ.ዐ.ወ) ጋር የጀነትን ከፍተኛውን ደረጃ አድልልን። ዳበሳቸውን፥ ሀውዳቸውን እና ሸፋዓቸውን ያድልህ።
ወንድሜ ሆይ ባገኘውህ ወቅት ልቤን ካንተው ጋር አስተሳስረከዋል፤ በአካል ሩቅ ግና ልብህ ቅርብ ነበር፤ ወንድሜ ሆይ… በሰላም ሂድ… በአካል ከእኛ ተለይተሃል፤ በእኛ ውስጥ ግን ትኖራለህ…
አላህ ሆይ… ድንገተኛ ሞቱ ያሳዝናል!
ልባችንና ነፍሳችን የመውደድን ጣዕም በድምፁ አቅምሶን ሳለ፤ ከምድር ከሁሉ በተወደደ ስፍራ… የተከበርውን ቤትህ ዘይሮ ከተመለሰ በኋላ ነፍሱ ትሄድ ዘንድ ተጠራች። በንጹሕ ልብ በደመቀ ፊት ከፍጥረቶችህ አይነታ ጎን አሰልፍልን፣ ጌታዬ በምርጥ ሁኔታ ወደ ራስህ እንደወሰድከው እምነቴ ነው።
የኛንም አካሄድ አሳምርልን!
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን! 🤲🤲🤲
30/03/2025
!
"Eid would come to the sahaabah, and the honourable of them had been martyred, the loved of them had been lost, and they would have been tested in their spouses, parents and children. But all of this would not dampen the happiness of Eid in their souls. Infact this was the real meaning of Eid, effort, work, and sacrifice.
So we, with what we are in, are the most rightful of people to celebrate Eid, and the most real in our happiness for what Allah has given us, and for our knowing Him. And to have thankfulness to Allah for it, on this great day. We now taste this deen, and feel it, and we find it in our khalajaat , fresh and soft just like the day it was revealed, alive and beating in our hearts and our blood mixing with it.”
Y.H
23/02/2025
🚀 Ready to Transform Your Life?
Book Your One-on-One Coaching Session Now!
🌟 Are you feeling stuck? Need guidance to unlock your full potential? ANA Coaching & Training is here to help you take control of your mindset, career, and personal growth!
✅ What You’ll Get:
✔️ Personalized 1-on-1 coaching
✔️ Proven strategies for confidence & success
✔️ Faith-based & ethical guidance
✔️ Flexible online & in-person sessions
🔗 Book Your Session Now: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSehMj5untUteWy1SqT97EFA7YTXVp_DpMFqxnPYxuKkjRizdw/viewform?usp=sharing
💬 Have questions? Message us on WhatsApp/Telegram: +251919827941
09/05/2024
ከሚያወሱት የመሆን ጸጋ ....
"መላእክት ስምህን 'አላህን ከሚያወሱት (ዛኪሮች)' ዘንድ ሰይመው መዝገባቸው ላይ ሊያሰፍሩህ በብእራቸው እየቆረቆሩ ብትሰማ በእርግጥ በደስታ ብዛት ትሰዋ ነበር።"
#ኢማምኢብኑልቀዪም
Click here to claim your Sponsored Listing.
Website
Address
Addis Ababa