ADEY Vacation CLUB
23/05/2022
16/11/2021
t.me/happyfeethiking
24/10/2021
ጉዞ ወደ አስደናቂው ወንጪ ሐይቅ
ወንጪ ከአዲስ አበባ ከተማ በስተምዕራብ 160 ኪሎ ሜትር በወሊሶ እና በአምቦ ከተማ መካከል ላይ የሚገኝ ከሺህ አመታት በፊት በተከሰተ እሳተ ገሞራ ፍንዳታ ምክንኛት የተፈጠረ ውብ ሐይቅ ያለበት ቦታ ነው። የወንጪ ሐይቅ በውስጡ ለአሳ ምግብነት የሚጠቅሙ ነገሮች ባለመኖራቸው ብዙ የአሳ ዝርያ የለበትም፣ በውስጡ አሳ አለመኖሩ ደግሞ ሐይቁ በጣም ንፁህ እና ከየትኛውም አይነት የውሃ ጠረን የፀዳ አድርጎታል። የወንጪ ሐይቅ ዙሪያውን ቀልብን በሚስቡ እና በሚማርኩ የተፈጥሮ ሐብቶች የታደለ ቦታ ነው- ለአብነት ያህል ጨዋማ ነጫጭ ድንጋዮች፣ በሰልፈር የቀሉ ረግረጋማ ቦታዎች፣ የሚፍለቀለቁ ትኩስ የታቆሩ ውሃዎች፣ የፈላ የፏፏቴ ውሃ እንዲሁም የተፈጥሮ ጋዝ ያለው የሚፈልቅ የምንጭ ውሃ ይገኝበታል::
🗓የጉዞ ቀን- እሁድ ጥቅምት 21/2014 (October 31/2021)
🕓 የቆይታ ጊዜ- ሙሉ ቀን (ደርሶ መልስ)
🛣 የቦታ ርቀት- 160 ኪሜ
🏝 ወንጪ የመድረሻ ሰዓት -ረፋድ 4:30**
🏙 አዲስ አበባ መነሻ ቦታ የመድረሻ ሰዓት- ምሽት 3:00**
**ሰዓቱ እንደመንገዱ የትራፊክ እንቅስቃሴ ሁኔታ ከፍ ሊል ይችላል
🏞 የወንጪ ከፍታ ከባህር ጠለል በላይ- ከፍተኛው 3300 ሜትር (10827 ፊት) ካላ የሚባለው የጉዞ መነሻ ቦታ ሲሆን ዝቅተኛው 2500 ሜትር (8202 ፊት) ሐይቁ የተኛበት ቦታ ነው::
🏞 የጉዞ አስቸጋሪነት- ለጀማሪ በመጠኑ ከበድ ያለ ሊሆን ይችላል:: ሆኖም ልምድ ላለው/ላላት ተጟዥ ቀላል የሚባል አይነት ነው::
💵 ጥቅል ዋጋ በሰው፤- 900 ብር ለሀበሻ፤ 1100 ብር ለውጭ ዜጋ
ዋጋው የሚያካትተው?
• የደርሶ መልስ ትራንስፖርት ምቾት ባላቸው የቱሪስት ባስ 🚍
• የመግቢያ ክፍያ 💴
• አስጎብኝ 🧑🏾⚖️
• የውሃ ላይ መጓጓዣ ታንኳ🛶
• ቀለል ያለ ቁርስ 🍩💧
• ጣፋጭ ምሳ ከውሃ ጋር 🥗
መገናኛ ቦታ፡ ሜክሲኮ ዲአፍሪክ ሆቴል ጋር
የመገናኛ ሰዓት: ከንጋቱ 12:00
የመኪና መነሻ ሰዓት: ከንጋቱ 12:30
ለመመዝገብ እንዲሁም ለተጨማሪ መረጃ በሚከተሉት ቁጥሮች ይደውሉልን::
📲0912-090348 ////// 0980-484714
🚶♂️🚶♂️🚶♂️🚶♀️🚶♂️🚶♂️
ለአዳዲስ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ:: በተጨማሪም በኢንስታግራም ገጻችን ይከተሉን::
t.me/happyfeethiking
Instagram
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the business
Telephone
Website
Address
Bole Medhanialem
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 08:00 - 20:00 |
| Tuesday | 08:00 - 20:00 |
| Wednesday | 08:00 - 20:00 |
| Thursday | 08:00 - 20:00 |
| Friday | 08:00 - 20:00 |
| Saturday | 08:00 - 20:00 |
| Sunday | 08:00 - 20:00 |