Am fm

Am fm

Share

26/02/2026

አጂብ ነው መቸስ ! አላህን በቀጥታ ማውራት የቻለው ታላቁ ነብይ ሙሳ (ዐ.ሰ) እና ከእኛ የሆነን እውቀት ሰጠነው በማለት አላህ ያከበራቸው ሰይድና ኸድር (ዐ.ሰ) እንደው ለአንድ ጊዜ እንኳን ምግብ ስጡን ብለው ጠይቀው የሚሰጣቸው አጡ ቢባል ማን ያምናል !

ይመጣሉ ብቻ ተብሎ ቢነገር ለክብራቸው የአንድ ሀገር ህዝብ ወጥቶ ቢቀበላቸው የሚያንሳቸው የአላህ ምርጥ ሰዎች ለአንዴ ብቻ ምናርፍበት ቤታችሁ አስገቡን ብለው ሲጠይቁ እንቢ ከመባላቸው በላይ ምን ይገርማል !?

በቃ ዱኒያ እንዲህ ነች ክብራችሁን ደረጃችሁን ያልተረዱ ሰዎች ምንም ያህል ንቀት ቢያሳዩዋችሁ ልታዝኑ አይገባም ። ደረጃችሁን ሳይረዱ የሰደቡዋችሁ ሰዎች ልክ ሙሳ እና ኸድርን እደናቁዋቸው ሰዎች ናቸው ።

አላህ ብቻ ማን እደሆናችሁ ካወቀ ይበቃል።

وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَىٰ تَنفَعُ الْمُؤْمِنِينَ

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Address


Addis Ababa