Lift ET
02/04/2019
We are just a phone call away.
#6160
Lift; Better Choice.
26/01/2019
ዲስትሪክት ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ኩ ሊፍት የተሰኘ ዘመናዊ የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ድርጅት ሲሆን፣ በአሁን ሰኣት የታክሲ ሹፌሮችን እየመዘገበ ይገኛል፡፡ ድርጅታችን የሚሰራው ከኮድ 1 ታክሲዎች ጋር እንዲሁም ለተወሰነ ጊዜ ኮሚሽን የማይቀበል መሆኑን ሊገልፅ ይወዳል፡፡ ምዝገባው የሚመለከተው አካል ቢሮአችን 1 ጉርድ ፎቶ እና የታደሰ መንጃ ፍቃድ ይዞ በመቅረብ መመዝገብ ይችላል፡፡ የምንቀበለው በጥሩ ሁኔታ ላይ ያሉ መኪናዎችን ሲሆን፤ ከሊፋን፣ ከኣቫንዛ እና ከተመረጡ ሰማያዊ ታክሲዎች ጋር የምንሰራ መሆኑን በትህትና እንገልፃለን፡፡
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም አስተያየት 6160 ወይም 0115585656 ላይ ይደውሉልን፡፡
ሊፍት… የተሻለ አማራጭ!
26/12/2018
Dear Customers, you can download our app from play store by using the link below with a cheaper price than any other taxi service.
Our short call # 6160.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 08:30 - 05:30 |
| Tuesday | 08:30 - 05:30 |
| Wednesday | 08:30 - 05:30 |
| Thursday | 08:30 - 05:30 |
| Friday | 08:30 - 05:30 |
| Saturday | 08:30 - 12:30 |