PEACE Microfinance S.C
11/07/2025
ከትርፋማነት ወደ ላቀ ስኬት!….ፒስ ማይክሮፋይናንስ አ.ማ
=================================
ፒስ ማይክሮፋይናንስ አ.ማ የባለአክስዮኖች 30ኛ ዓመታዊ ያልሆነ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ሐምሌ 4 ቀን 20017ዓ.ም በዋና መ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ አካሄደ፡፡
በጉባኤው ላይ አቶ ተዘራ ከበደ፣ ዋና ሥ/አስፈፃሚ፣ ኩባንያው ባሳለፈው በጀት አመት አትራፊነቱን እንዲሁም በቀጣይም ወደ ላቀ ስኬት እንደሚጓዝ “From Profitable PEACE (2024/2025) to Greater Success (2025/2026)” በሚል መሪ ቃል አብስረዋል፡፡
በበጀት አመቱ በአማራ ክልልና በኦሮሚያ አንዲሁም በአማሮኬሎ በሚገኙ ቅርንጫፎች አካባቢ በተከሰቱ ግጭቶች የገጠመ ፈተና ቢኖርም በተደረገው ከፍተኛ ጥረት ኩባንያው አትራፊ በመሆኑ “የእንኳን ደስ አላችሁ!” መልእከት አስተላልፈዋል፡፡በእለቱ ከኩባንያው ምስረታ ጀምሮ የነበሩ ነባር አባልና ቀደም ባሉት አመታት በቦርድ አመራርነትም ሲያገለግሉ የቆዩት አቶ ማሞ ከበደ ሸንቁጥ የተዘጋጀውን ኬክ ቆርሰዋል።
እንዲሁም በእለቱ የዳሬክተሮች ቦርድ ምርጫ ተካሄዶ ፀድቋል፡፡
26/06/2025
Peace Microfinance Institution (MFI) In most rural parts of Ethiopia, where access to financial services and clean energy remains a challenge, Peace Microfinance Institution (MFI) has emerged as...
16/06/2025
24/02/2025
WASH Financing & Sustainable Solutions Training for PEACE MFI Staff
A training session on WASH Financing & Sustainable Solutions was conducted for PEACE MFI staff in Asella from February 21 to 22, 2025. The training was organized in collaboration with AQUA for All and Fair & Sustainable Consulting.
The objectives of the training were to enhance participants' understanding of the importance of WASH loans and to build staff capacity on WASH(Water, Sanitation and Hygiene )
Mr. Feleke Borga, Deputy CEO of PEACE MFI, served as one of the trainers, sharing valuable insights on sustainable WASH financing strategies.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Near Meskel Flower Hotel Kirkos Sub City
Addis Ababa
251