kena.gebeya
I give professional service on business and social science research.
We work here. Let's cooperate for a common goal. What do you have to sell? Let's promote it here.
Invitation to data collection work
በመላው ኢትዮጵያ በሚገኙ ትላልቅ ከተሞች በቤተሰብ፣ በሱፐርማርኬቶች እና ሬስቶራንቶች ላይ ያተኮረ ጥናት ለማድረግ እቅድ ይዘናል ። ለዚህ ፕሮጀክት የሶስተኛ ወይም የአራተኛ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን/ የቅርብ ተመራቂዎችን በማስተባበር ስማርት ስልኮቻቸውን (smart phone) ተጠቅመው የጥናት መረጃ በመሰብሰብ ስራ እንዲሳተፉ እፈልጋለን፡፡
የስማርት ፎን (smartphone) ተጠቃሚ ከሆኑ እና በዚህ ዳሰሳ ላይ ለመሳተፍ ፈቃደኛ ከሆኑ የአስተያየት መስጫ ክፍል (Comment section) ላይ የሚገኙበትን ዩኒቨርሲቲ/የሚኖሩበትን ከተማ ይግለጹ።
ስለ ሥራው ዝርዝሩን ከተወያየን በኋላ በምንፈጥረው ስምምነት መሰረት ላስሞላችሁት መጠይቅ ባስሞላችሁት መጠይቅ ልክ ተሰልቶ ክፍያ ይፈጸማል፡፡
መጠይቅ በማስሞላት ላሳዩት ፍላጎት በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡

Please, if you have interest, indicate your interest in the comment section and also share to your friends who might have the interest
በመላው ኢትዮጵያ በሚገኙ ትላልቅ ከተሞች በቤተሰብ፣ በሱፐርማርኬቶች እና ሬስቶራንቶች ላይ ያተኮረ ጥናት ለማድረግ እቅድ ይዘናል ። ለዚህ ፕሮጀክት የሶስተኛ ወይም የአራተኛ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን/ የቅርብ ተመራቂዎችን በማስተባበር ስማርት ስልኮቻቸውን (smart phone) ተጠቅመው የጥናት መረጃ በመሰብሰብ ስራ እንዲሳተፉ እፈልጋለን፡፡
የስማርት ፎን (smartphone) ተጠቃሚ ከሆኑ እና በዚህ ዳሰሳ ላይ ለመሳተፍ ፈቃደኛ ከሆኑ የአስተያየት መስጫ ክፍል (Comment section) ላይ የሚገኙበትን ዩኒቨርሲቲ/የሚኖሩበትን ከተማ ይግለጹ።
ስለ ሥራው ዝርዝሩን ከተወያየን በኋላ በምንፈጥረው ስምምነት መሰረት ላስሞላችሁት መጠይቅ ባስሞላችሁት መጠይቅ ልክ ተሰልቶ ክፍያ ይፈጸማል፡፡
መጠይቅ በማስሞላት ላሳዩት ፍላጎት በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡
Step by step move to life goals
Time provides Solution.
Welcome to kena gebeya
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Jemmo
Addis Ababa