EthiCode Community
15/07/2026
10 amazing facts about computers
ልዩ የኮምፐዩተር ስልጠና ተጀመረ።
(skill) ሞያ ማንም ሊሰርቅብን የማይችል ሀብት ነው።
የስልጠና ቦታ: ፓሽን አካዳሚ፣ ጦር ኃይሎች፣ አዲስ አባባ
ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጫኑ
https://t.me/summurcomputertraning፡https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScGPRGmazITd6gkv1aNXp6EKys0P8odyCNfgGC2YCh4nDFjVw/viewform?usp=preview
03/07/2026
የልጅዎን የክረምት ጊዜ ወደ ስኬታማ የዕውቀት ጎዳና ይቀይሩ!
ዘመኑ ተቀይሯል!
ዛሬ ባንኮች፣ ትልልቅ ኩባንያዎችና የሀገር መረጃዎች (Country Data) በሙሉ ወደ ዲጂታል ተቀይረዋል። በዚህ ዘመን የሳይበር ደህንነትንና ቴክኖሎጂን አለማወቅ ከባድ ዋጋ ያስከፍላል!
ልጅዎ በስልኩ ወይም በኮምፒውተሩ ዝም ብሎ ጊዜውን ከሚያጠፋ፣ የነገውን አለም የሚመራውን ወሳኝ የዲጂታል ክህሎት (Digital Skill) እንዲጨብጥ ያድርጉ።
ልዩ የኮምፒውተር ስልጠና አዘጋጅቶ ይጠብቅዎታል!
🎯 ዋና ዋና የስልጠና ዘርፎች፦
#የነገው_መከላከያ፦ ኤቲካል ሃኪንግ እና የሳይበር ደህንነት (Cybersecurity)
#የፈጠራ_አለም፦ ኮዲንግ (Coding) እና አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI)
#የቴክኖሎጂ_መሪነት፦ ክላውድ ኮምፒውቲንግ (Cloud & IoT)
#ተግባራዊ ክህሎት፦ ቪዲዮ ኤዲቲንግ እና መሠረታዊ የኮምፒውተር ትምህርት
💡 ልዩ ጥቅሞች፦
💻 በተግባር (Practical) የተደገፈ ትምህርት
👨🏫 የላቀ ብቃት ያላቸው ባለሙያ አሰልጣኞች
📜 የስልጠና ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት (Certificate)
"በክህሎት ላይ ኢንቨስት ያድርጉ፣ የወደፊት ህይወትዎን ይገንቡ!"
📌 አድራሻ፦ ጦር ኃይሎች ፓሽን አካዳሚ፣ አዲስ አበባ
📞 ስልክ ቁጥር፦ 0942775291 / 0974494225
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Address
Addis Ababa