keza kitchen
19/10/2024
ጉድ ሳይሰማ አይታደርም አሉ፣ የቁንዶ በርበሬን ጉድ ሰምተዋል?
ቁንዶ በርበሬ ማሽተት የኒኮቲን ፍላጎትን ሊቀንስ እና የሥር ሰደድ አጫሾችን የሲጋራ ፍላጎት ሊያዘገይ ይችላል። Not only that, it also has antioxidant and antibacterial properties, provides pain relief to aching muscles, and improves digestive issues. ጉዱ በዛም አያበቃም፣ የአንጎልን ስራ እና የፀጉርና የቆዳን ጤናንም ለማሻሻል ይረዳል.
This ጉደኛ is too GOOD!
Quality is never an accident!
16/10/2024
ወተት እየተበጣጠሰ አስቸግሮታል፣ እንቁራሪት ጨምሩበት!
You heard it right, እንቁራሪት!
It would even do for great advertising:
እንቁራሪት!
ለሚበላሽ ወተት ፍቱን መድሃኒት!.......
ነገሩ እንዲህ ነው…………..
ለብዙ ትውልዶች ሩሲያውያን ወተት እንዳይበላሽ እንቁራሪቶችን በመንከር የወተትን እድሜ ይጨምሩ ነበር። And According to recent studies, it turns out frogs' skin contains peptides that aid in the destruction of microorganisms.
14/10/2024
ለምንድን ነው ሁሉም ሰው ዱባን የሚጠላው?
እስኪ let’s try and give closure to the ዱባ situation. If there is one food/vegetable unanimously hated amongst all Ethiopians, it is the poor ዱባ. እናም ዱባ ምን በደለ?
02/10/2024
እያነቡ እስክስታ አሉ! በርበሬ ኢትዮጵያዊ እንዳልሆነ ያውቁ ኖርዋል?
ነገሩ እንዲህ ነው………..
በርበሬ ወደ ኢትዮጲያ የገበው በ18ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ከሜክሲኮ ነው። ታድያ ከዚያ በፊት ኢትዮጵያውያን በምን ይጠቀሙ ነበር ?ሀብታሙ በቁንዶ በርበሬ ከህንድ እና ከሲይሎን የሚያመጣ ሲሆን ድሃው ደግሞ በበርበሬ ፈንታ ፌጦውን እየጨመረ ምግቡን አጣፍጦ ይጠቀም ነበረ።
አደራችሁን ወደ መክሲኮ በርበሬ ይዛችሁ ስትሄዱ ጠንቀቅ በሉ፣ ሀገሩ የገባ መስሎት ከታክሲው መስኮት jump እንዳይልባችሁ 😄
, irresistible TASTE is just around the corner.
30/09/2024
NOTE: This is not political 😅
ግን፣ what do you think would be the literal humanly substitute for the metaphoric mukecha?
A bully, አድማ በታኝ፣ ባለስልጣን…….. let us know on the comment. And while you’re on that, lets give you some facts on flaxseeds (ተልባ).
ተልባ በlignans የበለፀገ ሲሆን እነዚህም የእፅዋት ውህዶች ለካንሰር መከላከያ ባህሪያቸው የተጠኑ ናቸው። ምርጥ የአልፋ-ሊኖሌኒክ አሲድ (ALA) ምንጭ ሲሆን እብጠትን ለመቀነስ እና ኮሌስትሮልን በልብዎ የደም ሥሮች ውስጥ እንዳይከማች የሚያደርግ ኦሜጋ -3 ፋቲ አሲድ አይነት ነው። በተጨማሪም የተልባ ዘሮች በደምዎ ውስጥ ያለውን የስኳር መጠን ለማረጋጋት፣ መደበኛ የአንጀት እንቅስቃሴን ለማበረታታት እና የምግብ መፈጨትን ጤንነት ለማሻሻል ይረዳሉ።
So, የተንጫጫ ተልባ ካላችሁ፣ በ አንድ ሙቀጫ ገላግሉት. It might be good for your health.
, Quality is never an accident
27/09/2024
መልካም የመስቀል በዓል!!!
, Convenience never tasted so good!
23/09/2024
አንዱ ባለሀብት እኔ ከሊስትሮነት ነበር የተነሳሁት ሲል ሰምታችሁት አታውቁም፣
አይድነቃቹ፣ እንቋን እነሱ ቀርቶ ዓለምን ያካለለው በሁሉ ሚታወቀው የኛው ቡና ራሱ መነሻው ከእረኛ ደጅ ነበር። አሁን እናቴ ሚዝናናው ራሱ ስታርበክስ ነው። ታሪኩ እንዲህ ነው……….
The story of Ethiopian ቡና dates back to the 9th century. Legend has it that a goat herder discovered the beans' energizing effects. Can you imagine the 'perk' it brought to his day? From goat herders to global favorite, coffee’s journey is epic and full of energy!
18/09/2024
ጨው ደጅ እዝማች እንደነበር ያውቃሉ?
ነገሩ እንዲህ ነው……..
በጥንት ጊዜ ሮማውያን ሰብሎች እንዳይበቅሉ የካርቴጅ እርሻ ላይ ጨውን ያዘምቱ ነበር ፣ ይህም መሬቱ ለዓመታት ምርታማ እንዳይሆን አድርጓል። The act of salting of the fields served as a psychological tactic to instill fear and demoralize the opponent. It sent a clear message that resistance would lead to devastation, discouraging future uprisings or rebellions.
, quality is never an accident
15/09/2024
ጠጅ ባለስልጣን ነበር!
ነገሩ እንዲህ ነው…………
Thought to have originated over 3,000 years ago, ጠጅ was said to be a symbol of status. With an alcohol content ranging from 7-11% alc by volume, it was mostly served on very special occasions around royal families.
ታድያ አሁን ጠጅ ከስልጣን ወንበሩ ወርዶ በየቤቱ እና በየመንገድ መታጠፍያው የጠማቂውን ስም ከፊቱ አስቀድሞ “በለጡ ጠጅ ቤት፣ ትርንጎ ንፁህ የማር ጠጅ” እያለ ይኖራል።
ግን አባባሉ እንደሚለው ንጉሱ በድንኳናቸው እኔ በጎጆዬ ንጉስ ነን………
, Quality is never an accident
11/09/2024
እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ!!!!!!!
KEZA, ጣፋጭ 2017 ይመኛል፣ መልካም አዲስ አመት!!!!
08/09/2024
የምስራች፣ ምስር ብሉ!!!!!!
ለምን ቢሉ……….
Lentils (ምስር) are not only delicious but also packed with essential nutrients. From fragrant stews like Misir Wot to comforting lentil soups, these tiny legumes are a vital source of protein, fiber, and key vitamins.
በአንድ የበሰለ ኩባያ ብቻ ወደ 18 ግራም ፕሮቲን ያለው ምስር የአመጋገብ ፍላጎቶችዎን በማሟላት ረገድ ወሳኝ ሚና ይጫወታል።
እናም ምስር ብሉ! ከየት ቢሉ, KEZA!!!!!!
, Quality is never an accident
04/09/2024
ቤቢ ፊያቱ "Shiwaferaw Desalegn" መሆኑ ነው. ያው ዱባው ደግሞ ……….. ሳጋቱራ!!! ( How many of you agree that it is the best Amharic romantic comedy of all time?).
Getting back to our topic…
የዱባም ዱባ እንዳለው ያውቁ ኖሯል? ነገሩ እንዲህ ነው………..
እስከ አሁን ተመዝግቦ የሚገኘው በጣም ከባዱ ዱባ 2,749 ፓወንድ (1,246.9 ኪ.ግ) ይመዝናል። ስሙ ማይክል ጆርዳን ሲባል (it even has a name)፣ ያደገው በ 2023 በ “Minnesota” ውስጥ ነው። Mr Gienger (የዱባው ባለቤት) planted Michael Jordan on April 10, 2023 and spent about $15,000 on the pumpkin's care and feeding. He said he decided to give his plant extra care, watering it up to 12 times a day and feeding and fertilizing it a bit more than usual.
ይሄ ሁሉ ወቶበት ላይመቸው ነበር!
, Convenience never tasted so good.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa
1000