Gallaxy LED tv

Gallaxy LED tv

Share

12/08/2024

የመጀመሪያውው SMART ቴሌቪዥን!

ስማርት ቴሌቪዥኖች የቴሌቬዥን እና የኮምፒውተር ድቅል ቴሌቪዥኖች የሚባሉ የቴሌቪዥን ስክሪን እና ኮምፒተር ጥምረት ውጤቶች ናቸው።

ይህ የቴክኖሎጂ ውጤት ዘርፈብዙ አገልግሎቶችን ይሰጣል ለአብነት ያክል ሙዚቃን ፎቶዎችን እና ቪዲዮዎችን በቀጥታ ከኢንተርኔት ወይም በፍላሽ እንዲሁም ከስልክና ኮምፒውተር በ ገመድ አልባ ግንኙነት አማካኝነት መጠቀም ያስችላል። ኢንተርኔትን በመጠቀም የፈለግነውን አለምአቀፍ መረጃዎችን የመዝናኛ ቻናሎችን ማየትንና መከታተልን ጨምሮ በርካታ ተግባራት አሏቸው።

የመጀመሪያው የ ስማርት ቴቪ የፈጠራ ባለቤትነት እ.ኤ.አ. በ1994 ለአንድ የፈረንሣይ ኩባንያ (Fast France Advanced system) ተሰጥቷል፣ ምንም እንኳን ቀደም ባሉት አስርት ዓመታት ውስጥ ቀደምት ፈጠራዎች አለ ቢባልም። እ.ኤ.አ. በ2010፣ በስማርት ቲቪው ዘርፍ አስደናቂ ማሻሻያዎች ታይተዋል።
በ2007 እ.አ.አ የመጀመሪያው ስማርት ቲቪ (HP's Media smart Tv) ይፋ ተደረገ እንዲህ እያለ አሁን የስማር ቴሌቬዥኖች አብዮት ዘመን ሆኗል

ውድ የጋላክሲ ኤሌክትሮኒክስ ቤተሰቦች የቴሌቬዥን ቴክኖሎጂ ወደፊት ምን ይሆናል ብላችሁ ታስባላችሁ?? ሃሳብዎን በሀሳብ መስጫ ሳጥን ውስጥ ያስቀምጡልን።
መልካም ጊዜ!!
#ጋላክሲ የእርስዎ ምርጫ!!!

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Addis Ababa
000000