BOOK CLUB ETH

BOOK CLUB ETH

Share

26/05/2024

ኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርስቲ የመጽሐፍ አውደርዕይና ሽያጭ ተከፈቷል
ኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርስቲ ፕሬስ በየዓመቱ የሚያዘጋጀው የመፅሐፍ አውደርዕይና ሽያጭ ዛሬ ለ2ኛ ጊዜ ኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርስቲ ግቢ ውስጥ ተከፍቷል::

በዚህ ለ2ኛ ጊዜ በተዘጋጀው የመፅሐፍ አውደርዕይና ሽያጭ ላይ በርካታ የመፅሀፍ አሳታሚዎች አከፋፋዬች ተሳታፊዎች መሆናቸውን አዘጋጆቹ ተናግረዋል::
ይህ የመፅሐፍ ዓውደርዕይና ሽያጭ ከግንቦት 17 ቀን
እስከ ግንቦት 24 ቀን 2016 ዓ. ም እንደሚቆይ የተገለፀ ሲሆን ማንኛውም ሰው በእነዚህ ቀናቶች ውስጥ በዐውደርዕዩ ላይ ተገኝቶ መፅሐፎችን በቅናሽ መግዛት እንደሚችል አዘጋቹ ኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርስቲ ገልጸዋል::
Today a reader tomorrow a leader

*** join our chanal for more infromation.
ቴሌግራም ቻናላችንን ተቀላቀሉ :: አዳዲስ መጽሐፍ ለንባብ ሲቀርቡ እናሳውቃቹሃለን :

አዳራሻ፡ 6 ኪሎ የካቲት ሆስፒታል ጀርባ
+251989930697
+251943315960
https://t.me/amibookshop
https://t.me/amibookshop

Want your business to be the top-listed Shop in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Addis Ababa
ADDIS